እኛ የምናገለግለውና የምንቀድሰው፣ ሥጋ ወደሙን የምንቀበለውና የምናቀብለው የምንዘምረውና የምንቀድሰው በቅተንና ንጹሕ ሆነን መስሏችሁ ነው?
የለም የለም ጉዳዩ ስለገባን ነው ጉዳዩ የመዳን ጉዳይ ስለሆነና ሌላው ሌላው ነገር ስለማያዋጣ ነው።
ምዕመናን እናንተም አትሞኙ ይሄ እኮ መንፈሳዊ ገብያ ነው ሁሉም እንደ አቅሙ ለሰማያዊ ጉዞው የሚያስፈልገውን ስንቅ እየሸመተና እየገዛ ነው
እናንተም የሥላሴን ቸርነት እያሰባችሁ ንስሐ በመግባት ሥጋ ወደሙን ተቀበሉ እንጂ እግዚአብሔርን እንደ ጨካኝ እያሰባችሁ ወደ ኋላ አትበሉ።
ነገረ ሥላሴን ማወቅና ሃይማኖት ይቀድማል ሌላው ነገር ጌጣጌጥ ነው ትምህርት ነው የሚጎድለን ስብከትማ ተሰብካችሁ አልቃችሁ የለ?
ሁሉም እየተነሳ ይሰብካችኋል ይጮህባችኋል በቃ ተሰብካችሁ አልቃችሁ የለ! አሁን መማር ያለባችሁ ነገረ ሃይማኖት ነው በሱም ላይ መጽናት ነው።
#ብፁዕ አቡነ ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን።
@kidestaresema
@kidestaresema6