#ችላየተባለ ግን በጣም አሪፍ መረጃ!
ሁሉም የሀገርኛ ቻናሎች አሁን ካሉበት Nilesat በመውጣት ወደ NSS12 (EBS HD,EBS CINEMA እና EBS MUZIKA በሚገኙበት) እንደሚገቡ ተነግሮ ነበር! በዚህም መሰረት ከአንድ ወር በፊት ከሞላ ጎደል #ከ20_በላይ የሀገርኛ ቻናሎች ወደ እዚህ Satellite ገብተዋል! አብዛኛዎቻችን አውቀነዋል ግን ያላወቅነውም ብዙ ነን!
√በ 11165/H/45000
√በ 11105/H/45000
•ይህ ማለት #TvVarzish ለመጠቀም ሁለተኛ ሰሀን አያስፈልገንም ማለት ነው!
አንድ ባለ 90 ሰሀን ወይንም ባለ180 ሰሀን በመጠቀም TV Varzish እና Football HD በተጨማሪ ደግሞ ሁሉንም የሀገርኛ ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ!(ለጊዜው #ቃና #KANA ባይጀምርም መጀመሩ አይቀሬ ነው)
•ይህ መረጃ በአሁኑ ሰዓት TV Varzish ለመጠቀም 2ተኛ ሰሀን እየጨመራችሁ ያላችሁ አላስፈላጊ ወጪ ስለሆነ ከወዲሁ አስባችሁ!
1 LNB ብቻ በመጨመር ከዚህ በፊት እነደምናረገው ሁሉ እናንተን የሚረዳ አሪፍ መረጃ ነው ብዬ አስባለው!
በዚህ መንገድ ከሄድን አዱስ TV Varzish ለማስገጠም ዋጋው ስንት ይሆናል ካሉን ደግሞ ይህን ይመስላል!
- 1 HD ሪሲቨር (ከ800 ብር ጀምሮ)
- 1 90CM Dish (670-750 ብር )
- 2 LNB ( 110×2= 220 ብር)
- 1 SWITCH (50-80 ብር )
- 1 ማስቀመጫ እንጨት(መቀረት ይችላል)(50 ብር)
- 1 ዘንግ (ከ25 እሰከ 50 ብር)
√ከወደዳጅሁት እና ወዳጅ ጓደኛዎ ይህንን መረጃ ማየት አለበት ብለው ካሰቡ #Like እና Share ማድረጎን እንዳይረሱ!
ወደ ቀድሞ አቋሜ በቅርቡ እንደሚመለስ ቃል እገባላቹዋለሁኝ ሁላቹንም እወዳችኋለው!
ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
@ethiopisdish. @ethiopisdish
ለበለጠ መረጃ የቴሌ ግራም ቻናላችንን jone & share ያድርጉ
@ethiopisdish
@ethiopisdish
@ethiopisdish
ያልገባችሁ ነገር ካለ
በስልክ ቁጥራችን
በ
📞0961062300
ወይም
📞0983010484
ይደውሉ ደንበኛን በማክበር የሚፈልጉትን መረጃ በተረጋጋ መንፈስ ጀባ እንልዎታለን👊
👍መለያችን -1ኛ=ደንበኛን ማክበር!!!
- 2ኛ=ጥራቱን የጠቀቀ እቃ ማቅረብ!!!
-3ኛ መሬት የረገጠ እውነተኛ መረጃ መስጠት!!!
👍👌ሀላፊነት ተሰምቶን ስለምሰራ ስንናገር እንታመናለን!!!!
👌🇪🇹ኢትዮጲስ ዲሽ ይለያል🇪🇹!!!
አድራሻችን ከአባዲና ከፍ ብሎ ልዬ ቦታው👍 ጡረታ ድልድይ👍 እንገኛለን ይጎብኙን ካልቻሉም ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናመጣለን።
🙏እኛን ስለመረጡ ምስጋናችን ከልብ ነው!!!