👑قنآة كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


🌸فـإنــ الـحــاء مـنـــ الــإيـــمـــانـــــ🌸
➪◉💎የዚህ ቻናል አላማዉ ትክክለኛ ሰለፊይ ቤተሠቦችን ማፍራት እና ለቻናሉ ቤተሠቦች ጠቃሚ የሆኑ የቀደምቶችን ሆነ አሁን ያሉትን በትክክለኛ ቁርአንና ሐዲስ ላይ የፀኑትን የሠለፊያ ኦለማዎች ት/ት በሙሉ
ለማሠራጨት የተቋቋመ ቻናል ነው🎀
➪◉💎ከተለያዪ የጥሜት ቡድኖች የፃዳ ቻናል ነው🌸

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




➪◈ዑመር ኢብኑ ኽጧብ((አላህ መልካም ሰራቸውን ይውደዲላቸውና))

🍃እንዲህ አሉ:-

◍ما استفاد رجل بعد إيمان بالله خيرًا من امرأة حسنة الخلق ودود ولود

➪◈አንድ ሰው በአላህ ከማመን በኃላ ሸጋ ባህሪና ተወዳጅነት ያላትን ወላድ ሚስት ከማግኘት የበለጠ መልካም ነገር አያገኝም‼️

📚:-ምንጭ
[صحيح/ابن أبي شيبة (١٧٤٢٧)]

👑كوني  زوجة زوجة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


🎀ያ አኹየ ከባለቤትህጋ ጥሩ ባህሪ ይኑርህ🎀

➪◦ሸይኽ ዓብደረዛቅ ((አሏህ ይጠብቃቸውና))

🍃እንዲህ አሉ:-

➪◈በቤት ውስጥ ብስጩ አስቸጋሪ አመለኛ በውጭ ግን ጥሩ ባህሪ ያለህ ከመሆን ይልቅ ‼️

➪◈በቤትህ ቤተሰቦችህ እና ከሚስትህጋ ጥሩ የሆነ ባህሪ ያለውና ተጫዎች ሁን‼️

👑كوني  زوجة زوجة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada




‏تلاوةٌ نديةٌ للقارئ الشيخ: عبدالرحمن بن عبدالرزاق البدر
عشاء الاثنين ١٤٤٦/٦/٢٩هـ




🌸 በዲንህ አትጨቃጨቅ ⚠️

➩◉ዑመር ዓብደል-ዓዚዝ((አላህ ይዘንላቸውና))

➢እንድህ አሉ:-

◉ مَنْ جَعَلَ دِينَهُ غَرَضًا لِلْخُصُومَاتِ أَكْثَرَ التَّنَقُّل

➛◉ዲኑን የጭቅጭቅ እና የንትርክ ኢላማ ያደረገ ሰው እዚህ እዚያ ማለት(ማወላወል) ያበዛል‼️

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀


🌸 የጂህልና መድሃኒት ሸሪዓዊ እውቀትን ከሰለፊዪች መማር ነው⚠️

➩◉ሸይኽ ኢብኑል-ቀዩም((አላህ ይዘንላቸውና))

➢እንድህ አሉ:-

➛◉መሐይምነት በሽታ ነው መደሃኒቱ (ፈውሱ) ደግሞ አዋቂዎችን መጠየቅ ነው‼️

➛◉ልብ በመሐይምነትና በጥመት አማካኝነት ይጠባል‼️

➛◉ በእውቀትና በቅናቻ አማካኝነት ደግሞ ይሰፋል‼️

📚ምንጭ ((الإغاثة الحفنة))

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


🎀 ወንድ ልጂ ሴትን እንዳያይ እንደተከለከለው ሁሉ ሴትም ልጂ ወንዶችን ከመመልከት ተከልክላለች 💬

➩◉ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ((አላህ ይጠብቃች))

➢እንድህ አሉ:-

◉فعليك ايتها الأخت المسلمة بغض البصر

➛💎ሙስሊም እህቴ ወንዶችን ከማየት ልትጠነቀቂ ይገባል‼️

◉عن النظر إلى الرحال وعدم النظر في الصور الفاتنة التي تعرض في بعض المجلات او على الشاشات في التلفاز او الفيديو

➛◉ወንዶችን ከመመልከት እና የተጠሉ በፎቶ ፈታኝ በመሆን የቀርቡ በተለያዩ ጋዜጣዎች ወይንም፤በቴሌቪዥን ገጾች፤ ወይንም በቪድዮዎች ከንደነዚህ ፈታኝ ከሆኑ ነገሮች ከመመልከት እራስሽን ልታርቂ ይገባል‼️

◉تسلمي من سوء العاقبه فكم نظره جرت على
صاحبها حسره والنار من مستصغر الشرر

➛◉በመመልከት(በማየት)ጓደኛዎን ወደ ኽስርት ከወሰደቸዎ መጥፎ መጨርሻ ትድኛለሽ‼️

➛◉እሳት የቃንቄ ጥርቅም ሲሆን ኽስርት ደሞ የትናንሽ ሸሮች ስብስብ ነው እና ያልተፈቀደልሽን ወንድ በመመልከት ከምትኽስሪ ተጠንቀቂ‼️

📚 ምንጭ:-
((من كتاب التنبيهات على احكام تختص بالمؤمنات/١٢٠))


👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📵 ከዚህ ጀሃዝ(ጀዎል)ሰዎች ነፍሶቻቸውን ነሲሃ ሊሠጡ ግደታ ነው 📵

➪◉ሸይኽ ዓብደረዛቅ((አላህ ይጠብቃቸው))

➛◉ሠውየው በዚህ በእጁ ባለው ጀሃዝ በሡ የተከበርና የላቀው ጌታችን አላህ የውመል ቄያማ እንደሚጠይቀው ይወቅ‼️

➛◉እጁ በፆፈችውም፤በተናገርውም፤ነግግሩን ባዞዞርውም መጥፎ ነገርን ከሰዎች ተቀብሎ ለሌሎች ባሰራጨውም በሁሉም ይጠየቅበታል‼️

➛◉ያ በእጁ ባለው ጀሃዝ መጥፎ ነገር በተመለከተውም ከዚህም ውጭ ያሉ ነገሮችን በሙሉ አላህ እንደሚተሳሰበው ይወቅ‼️

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


➪💎ሷሊሃ ሴት ብዙ ኪታቦችን ስለቀራች ብቻ የሷሊሃነትን ደርጃ አትይዝም‼️

➪💎ሷሊሃ ሴት ሷሊሃነትን የምትዘዉ የቀራችዉ ሽሪዓዊ እዉቀት ለሸሪዓዊ ደንጋጌዎች ስታዉላቸዉ ብቻ ነዉ‼️

➪💎እህቴ ሆይ!! የሷሊሃነትን ደርጃ ለማያዝ ሸሪዓሽ(ድንሽ) ባዘዘሽ ቀጥ በይ‼️

➪💎ኪታቦችን ብትቀሪያቸዉም በሽሪዓዊ እዉቅት ካልተጠቀምሽበት ከከሳሪዎቹ ትሆኛለሽ‼️
◉كما قال تعالى
{5} مَثَلُ الَّذِينَ حُمِّلُوا التَّوْرَاةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ الْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًا بِئْسَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِ اللَّهِ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ

✍እሙ ዓብደል ሃፊዝ🍃

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
➪◉ሸይኽ ሙቅቢል አልዎዲዒይ((አላህ ይዘንላቸው))

➣ ጥያቄ 🍃

◉من اشترطت على زوجها عند العقد ألا يتزوج عليها؟

➛◉አንድ ሰዉ ለሚስቱ ሌላ በሷ ላይ ሚስት እዳያገባባት ቃል ብታሲዘዉ እሱ ደሞ በዚህ ቃል ቢስማማ ፍርዱ ምንድን ነዉ⁉️

➣ መልስ 🌱

➛◉አዎ በዚህ ነገር ላይ እሱ ከተስማማ ቃሉን መሙላት ግደታዉ ነዉ‼️

➛◉ምክኒያቱም የአላህ መልክተኛ ሐድሱ ሷሂህ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ ብለዎል እና‼️

➛◉ነገርግን በመስፍቱ (በቃልኪዳኑ)ካልተስማማ ግደታ አይሆንበትም‼️

➛◉ያአላህ መልክተኛ እዳሉት በአላህ ኪታብ (በቁርአን )የሌለን ነገር በራሱ ሽርጥ(መስፍርት)የሚያደርግ ሰዉ ስራዉ ባጢል(ውድቅ) ነዉ ብለዎል‼️

➛◉ይህ መሆኑ ደሞ ከሸሪዓ የለሌን ነገር ሽርጥ(መስፍርት)እንደ መደገግ ይካተታል‼️

➛◉ለዚህም ማስርጃዉ የአላህ መልእክተኛ ዓሊይ የአቢ ጃሒልን ልጂ ሊያገባ ፍለጎ ከልክለዉታል በአላህ ይሁንብኝ የመላክተኛዉ ልጂ ከአላህ ጥላት ጋር አንድ ላይ አትሁንም በማለት‼️

➛◉እና ሰዉየዉ በዚህ ነገር ላይ (በሸርጡ)ከተስማማ መፍፀም በሱ ላይ ግደታዉ ነዉ‼️

⇄በአላህ እንታገዛለን

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


እህች ምክር ውጭ ላሉ እህቱች ነው👌

➪💎በቴሌ ግራም የሚመጣ ባል ሊያገባሽ ሳይሆን ለገንዘብሽ ነው የፈለገውን ሲያጣ እንደሚፈታሽ ምንም ጥርጥር የለውም ይላል👂


🌸 የሷሊህ ሴት መገለጫ ባህሪ 🌸

⇄መጀመሪያ ጌታዎና መልክተኛዉ ያዘዞትን ተግባሪ ነች‼️

⇄ሁሌም ለድኖ ተቆርቋሪ ለአኺራዎ አሳቢ ነች‼️

⇄ዒልምን ለመማር ትጥራለች‼️

⇄ባወቀችዉ ለመስራትና ቤተሰቦቾን፣ ጎደኞቾን ለማስተማር ትጉጉለች‼️

⇄ሁሌየም ጌታዎ በሰጣት ፀጋ ጡሩም ይሁን መጠፎ አመስጋኝ ነች‼️

⇄አላህ በሰጣት ፀጋ የተብቃቃች ነገር ግን የማትኮራ ነች‼️

⇄ተላቆቾን አክባሬ ለተናሾቾ አዛኝ ነች‼️

⇄ከቤተሰቦቿ ፣ከጉርቤት፣ ከማህርሰቦች በሙሉ በመልካም የምትኖኖር ነች‼️

⇄ሰዎች ሲያጠፎ ከጥፋታቸዉ የምትከለክል፣ ወደ መልካም የምታዝ ነች‼️

⇄በሚደርስባት ችግር ታጋሽና ሰዎችን ይቅር ባይ ነች‼️

⇄ከመልካም ሰዎች ጋር ለመኖኖር ፍላጉት ያላት ነች‼️

🌺እናም እህቴ ሆይ ሷሊሃ ሴት ለመሆን ጥርት አድርጌ‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
◉الحياء يا نساء هكذا كان حياء بنات نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

➪💎ልክ እንደዚህ ነው የርሱል ሴቶችና ልጆች‼️

➪💎ሃያ የኢማን ቅርጫፍ ነዉ‼️

➪💎ሷሊህ ሴት ሃያ ሊኖርት ግድ ነው‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


➪◉አቡ መሪየም((አላህ ይጠብቀው))

🎀ይህ ግጥም ላላገቡ እህቶች🎀

((=إذا خطب الغني بنات قومي=))

((=رقصن من المسرة والبشارة=))

((=وإن جاء الفقير ولو تقيا =))

((=ذهبن إلى صلاة الإستخارة= ))

➪💎 የባል ሆነ የማንኛውም የፀጋ ስጦታው ከአላህ ነው አላህን አምፆ ሳይሆን አላህ በዘዘው ቀጥ በማለትና በመታዘዝ ሁሉም ነገር ከአላህ ይገኛል ነገርግን አላህ ያዘዘውን ሸሪዓ እየናዱ ባል የሚገኘው በስልክ 2 አመት እና አመት በሐራም ስታወሪ ቆይተሽ ከዚያም ኑሮዋን መስላ ተበሳቁላ የያዘችውን የህትሽን ትዳር በመበተን አይደለም‼️

➪💎ልብ በይ እህቴ ተዓዱዲነትን እየከለከልኩሽ አይደለም እሱ ሸሪዓው ባዘዘው መልኩ እኩል የሆነ ማስተዳደር የሚችል ከሆነ ለረጂም ሰዓት በስልክ በሐራም ውስጥ መዘፈቅሽ ለምን አስፈለገ⁉️

➪💎የሰለፊያ ጥላን ለብሰሽ ሰለፊይ ነኝ ተዓዱዱ ችግር የለብኝም ማለት ሳይሆን ሐላል የሆነን ነገር ለማገኘት ተብሎ ሐራም ውስጥ ተዘፍቆ መቆየትሽ ሸሪዓሽ አይፈቅዲልሽም ሲጀመር ረካሽ ቦታ የተገኘች ሴት ስትጨረስም መውደቂያዋ ቁሻሻ ቦታ ይሆናል ‼️

➪💎ስለዚህ እህቴ ጉዳይሽን ሁሉ በአላህ ሸሪዓ ስር ይሁን አንችም እቁና ውዲ ሴት ትሆኛለሽ‼️

➪💎ሴት ልጅ ለሚስትነት እሚፈልግ ወንድ በፌስቡክ አይደለም እሚመጣው ወይንም በዋትሳፕ አይደለም እሚገኘው ወይንም በቴሌግራም ወይንም በቱይተር አይደለም እሚገኘው ሴት ለሚስትነት የወደፊት የልጆቹ እናት ልትሆን ለቤተሰብ እሚፈልግ ወንድ በቀጥታ ይመጣል በቤተሰብ በኩል ይመጣል‼️

👑 كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

▻🍃
https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


📌ባል በሚስት ገዘብ ላይ ምንም የለውም⚠️

➪◊አንዲት ያገባች ሴት ለሞቱ ቤተሰቦቿ ሰደቃ ማውጣት ከፈለገች በባሏ ገንዘብ ከሆነ እሱን ማሳወቅ ማስፈቀድ አለባት የሯሷ ገዘብ ከሆነ ሳጠይቅም ሰደቃ ማውጣት ትችላለች በገንዘቧ ለሚስኪኖችም ለየትሞችም ሰደቃ መስጠት ትችላለች‼️

➪◊አንዲት ያገባች ሴት በባሏ ገዘብ ከሆነ ማንኛውም ነገር በሱ ገዘብ ስትጠቀም ልታሳውቀው እና ልታስፈቅደው ይገባል ነገር ግን የራሷ ገዘብ ከሆነ ስትፈልግ ሰደቃም ታውጣበት ስትፈልግ ለቤተሰቦቿ ትስጥ የራሷ ገዘብ ሀቋ ነው‼️

➪◊አንድ ባል ሚስቱ በገዘቧ ፈቅዳና ፈልጋ ከሰጠችው እጂ በሷ ገንዘብ ላይ ባል ምንም የለውም የቤትን ወጪ ማውጣት ግዴታ በባል እንጂ በሚስት አይደለም‼️

➪◊የአሁኑ ዘመን ወንዶች ግን ሰርቶ ቤተሰቦቹን ሚስቱን ቤቱን መምራት ያለበት ሸሪዓዊ ግደታ እሱ ላይ መሆኑን ዘንግቶ ይባስ ብሎ ሚስቱን ለዓረብ ግርዲና አሳልፉ ሰቶ ብዙ መከራና ስቃይ አይታ የሠራችውን ገንዘብ የኩል ንብረቴ ነው ሲልና የቤቱን ወጭ የምትሸፍነው ሴቷ መሆኑ ግልፅ የሚታይ ነገር ነው‼️

➪◊ያ አልበቃው ብሎ በሆነ ችግር አሳማኝ ዑዝር ኑሯት የፍች ጥያቄን ስታቀርብለት ፍች የጠየቅሽበትን ኢሄን ያክል ብር ካልሰጠሽ አልፈታም ይላል‼️

➪◊ወንዶች ሆይ ግደታችሁን ረስታችሁ ዲብን ብላችሁ ተኝታቸኋል ግን ለምን⁉️

👑كوني  زوجة زوجة على الجادة 🎀

▻🍃https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


🌷 ትንሽ ምክር ለሰለፊያዋ እህቴ🌷

➪◊አንች የሰለፊያ ጥላን የለበሽው እህቴ ሆይ ስሚኝማ ልንገርሽ‼️

➪◊ትዳር የያዘን 2 ተኛ ወይንም ለ 3ተኛ መጨመር ፈልገሽ ሆነ ባለ ትዳር ያላደለን ወንዲን ልጂ እስኪ በዲኑ ላይ ምን ያክል ጠንካራ እንደሆነ ልፈትነው ብለሽ ‼️

➪◊ ያልተፈቀደልሽ ወንዲ ጋር ለብዙ ጊዜያት በስልክ ሐራምን ስትሰሬ ሆነ እሱንም ስታሰሪ ቆይተሽ ነገሮ አልሳካልሽ ሲል‼️

➪◊ ወንጀሎን ከራስሽ ለማውረዲ እኔ እኮ ልፈትነው እንጂ ላገባው አይደለም ለምን ትያለሽ⁉️

➪◊ያ ኦኽቲ ራቅ ብለሽ አስበሸዋል!?የአላህ መልእክተኛ እኮ ትቢቱን አስቀምጠውታል ለወንዶች እንደሴቶች ተፈታታኝ የለም የኢስራኢል ህዝብም የተፈተኑት በሴት ነው ታዳ ሐላል ያልሆነን ወንዲ ልተፈትኝ እስልኩላይ ቀስ በቀስ እንደ እባብ እየተሽለከለክሽ ትገቢና ከስልቶ ይቀርና በሐራም መንገዲ ከልቡ ገብተሽ ሂወቱን ትዳሩን ልጆቹን ቤተሰቦቹን ትበትኛለሽ‼️

➪◊አንች ሰለፊያ እህቴ ባል በዚህ መንገዲ አይደለም የሚገባው ዓዳብን ተማሪ ቢሳካልሽስ በሐራም የተጀመረ እና ልጆቿን ቤቷን ብላ አገቷን ደፍታ የያዘችውን ሂወት በጥብጠሽም ያንችም ሂወት መጨረሻውም ሆነ መካከለኛው ሰላም ያለው አይሆንም‼️

➪◊ አንች የምትፈትኝው ወንዲ ባንች ፈተና ሲበረከክ ነገ የኔም ለት ይሄው ነው የሚል ግምትን ገምች ባንች ፈተና የማይበረከከው እሱ ማን ስለሆነ ነው⁉️

➪◊እህቴ ስሚኝማ አንችው ባመጣሽው ፈተና ይቅርና እራሱም በስልክሽ ገብቶ አሁን ውጭ ላይ ስላለሽ ገንዘብ አላት ሲል ሊወዲሽ ወይንም አገባሻለሁ ሊልሽ ይችላል ነገር ግን የተገናኛችሁበት መንገዱ ሐራም ከመሆኑም በተጨማሪ ነገ ሐገር መጥተሽ ከሱጋር መኖር ስትጀምሪ የፈለገውን ነገር ሲያጣ እህች የዓረብ ነቃላ እያለ ክብርሽን ዝቅ አዲርጎ ልጂን አስታቅፎሽ አሁንም ሌላይቱ ጋር መጀመሩ የማቀር ነው


➪◈አንተ ዲን አስተማሪው ወንዲሜ ሆይ በያዝከው ስልክ የአሏህን ዲን አስተምራለሁ ብለህ ከሴቶች ፈተና ወጥመዲ ውስጥ እንዳትገባ በተቻለህ ከሴቶች ፈተና ለመጠበቅ ሞክር‼️

➪◈ ምክኒያቱም የሴቶች ፈተና እኳን ላንተ ለደካማውና 21 ኛው ክፈለዘመን ላይ ላለህው ይቅርና በረሱል ዘመን ተወስቷል ስለዚህ እራስህን እንደማትሳሳት ከምትቆጥር ይልቅ ሴቶች ጋር የሚያገናኝህን መንገዲ በመዝጋት በአላህ ተጠበቅ‼️

✍️እሙ ዓብደል-ሃፊዝ 🍃


👆ወደ ሴት ልጂ መመልከት ፈተና ያስከትላል⚠️

➪◈ሸይኽ ዑሠሚን((አሏህ ይዘንላቸውና))

◎እንዲህ አሉ:-

➪○ወደ ሴት ልጅ አይኑን የሚጥል ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው‼️

➪○ምክንያቱም አላህ ይጠብቀንና ማፍጠጥ ከሸይጣን መርዛማ ቀስቶች አንዱ ነው እና‼️

➪○አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር አይኑን ከሷ ላይ የሚወረውር ከሆነ‼️

➪○ልቡን ማስሸፈቱ ኢማኑ መቀነሱ እንዲሁም ራሱን ሊያላቅቅ ወደማይችልበት ነገር ውስጥ መውደቁ አይቀሬ ነው እና‼️

📚ምንጭ:-
((مجموع الفتاوى 19/237))

 🎀كوني زوجة صآلحة على الجآدة🌸

➣◈
https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.