@leegna
ለውድ የባንካችን ደንበኞች
ብሩህ እናት
ይወዳደሩ ይሸለሙ!
እናት ባንክና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ EDI እና UNWOMEN ጋር በመተባበር ሴት ተወዳዳሪዎች ብቻ የሚሳተፉበት ብሩህ እናት የተሰኘ ሴቶች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ሊፈታ የሚችል የቢዝነስ ስራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ያዘጋጀ ሲሆን፣ አሸናፊዎች የፈጠራ ስራቸውን እውን እንዲያደርጉ የሚያግዝ ሽልማት ይበረከትላቸዋል፡፡
እርሰዎም በባንካችንና በአጋር ተቋማት ማህበራዊ ሚዲያ የቀረቡ የመመዝገቢያ አማራጮችን በመጠቀም እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡
Enat Bank Official Telegram Link👇
https://t.me/EnatBank_official/1430