🌿🌹 ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት። ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ ለሌሎች መልካም አድርግ። በሙሉ ልብህ እመን። ስላለህ ነገር አመስግን። ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤
ትሑት እና ትግስተኛ ሁን፤ለማንም ስለክፉ ፋንታ ክፉን አትመልስ። በስው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስብ።
🌿🌹 ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ።
🌿🌹"ክፉውን በመልካም አሽንፍ እንጅ በክፉ አትሽነፍ" በርግጥ ፤ መታገስ የሚችል ስው እድለኛ ሲሆን ይህንን የማይችል ግን ደካማ ነው።
🌿🌹የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን።
መልካም ቀን!
@Lovefkrlove
@Lovefkr