🔑 ወንድሜ ሁሌም መልካም አስብ መልካምም ተናገር፦ 👉በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት፤ ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው።
🔑ደግነት፣መልካምነት፣ቸርነት፣ቅንነት ከሠዎች መልስ ሳጠብቅ በነፃ የምታደርጋቸው የበጎ ፍሬ አትክልቶች ናቸው።
🔑 አንተ በጎነትህን ከመትከል አትቆጠብ። ሌሎች ይህንን ጥሩ ዘር አብቅለህና አሳድገህ፣እንዲሁም ኮትኩተህና ፍሬማ አድርገህ ቢነቅሉብህና ቢያጠወልጉብህ አንተ ከመትከል አትቦዝን። ነቃዮች እንዳሉ ሁሉ ባበበው ፍሬ የሚጠቀሙና የሚያለመልሙም አሉና ለነሱ ስትል ትከል፣አጽድቅ ፣ አለምልም። 👉 ተስፋ አትቁርጥ!!
🔑 ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
👉ደግሞ አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡- 👉ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
👉 መልካም ስብዕና ይኑርን👈
መልካም ቀን !
@Lovefkr