ማጀቴ ባልትና


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Telegram


በእናት እጅ የሚዘጋጅ ንፁህ በርበሬ ፣ ሽሮ ፣ ሚጥሚጣ ፣ በሶ፣ የገንፎ እና የሙቅ እህል እንዲሁም የተለያዮ ቅመማ ቅመሞች ባዘዙት መጠን እናዘጋጃለን
✨ይደውሉ ይዘዙ 📱0929815746
📱0913712824
https://t.me/magete_baltna
https://www.instagram.com/magete2023?igsh=YzVkODRm

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ሰላም እንዴት ናቹልኝ የማጀቴ ባልትና ቤተሰቦች ሰሞኑን አብሽ አለሽ ወይ እያላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁኝ ነው እናም እንዴትስ ነው አጠቃቀሙ እያላችሁ እየጠየቃችሁኝ ነው

ይህ ለአንድ ሰው የሚሆን ነው ለብዙ ሲሆን የተፈጨውን አብሽ መብዛት ነው


↗️የሚያስፈልጉ ግብዓቶች

👉2 ማንኪያ የተፈጨ አብሽ
👉ውሀ
👉ስኳር በፈለጉት መጠን

↗️የአዘገጃጀት ሂደት

👉1ሊትር ውሀ ላይ የአብሹን ዱቄት ነስነስ ማድረግ ግዜ ካላችሁ ለ 6ሰዐት ቢቆይ ጥሩ ነው ካልሆነ ለ2ሰዐት ያህል ማቆየት

👉ከዛም አብሹ ወደ ታች ስለሚቀር ዉሀውን ማጥለል

👉ከፈለግን በጁስ መፍጫ ካልሆነም በማንኪያ ውሀ እየጨመርን የምንፈልገው የውፍረት መጠን እስኪኖረው መምታት

👉ከዛም እንደ ጁስ ሲሆን በምንፈልገው መጠን ስኳር መጨመር (ሎሚ እንደ ፍላጎታችን)

👉የምንፈልገው ብርጭቆ ላይ አድርጎ መጠጣት አለቀ

↗️ለጨጎራ ህመም ፍቱን መዳኒት👌
↗️አሁን ላለንበት የዐብይ ፆምና የረመዳን ፆም ለብዙዎች ተመራጭ

የማጀቴ ባልትናን የተቀፈጨ አብሽ ለማግኘት

አድራሻችን
🗺️ ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ እናት ባንክ አጠገብ

በስልክ ቁጥራችን📲0913712824

✨ማጀቴ ባልትና ጥራት መለያችን ነው✨


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
@magete_baltna




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Spices are the secret ingredient that transforms breakfast from mundane to magical.
@magete_baltna

Order us📲0913712824




https://www.instagram.com/reel/DFvaXv5ucfa/?igsh=cW5ndnRkcWdhMDd6

Follow , like , share👆👆👆
Magete families 🥰


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የማጀቴ ባልትና ምርቶች
👉የባልትና ውጤቶች
👉ቅመማ ቅመም
👉ንፁህ ማር
👉የተቆላና ያልተቆላ ቡና
👉ተለቅመው የተዘጋጁ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች

አድራሻ 👉ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ አጠገብ
ለማዘዝ 📲0929815746

#magete #habesha #legumes #beso #ethiopian #berbere #food #honey #cardamom #quality #baltna #spices #coffee #best

@magete_baltna


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የማጀቴ ባልትና ምርቶች
👉የባልትና ውጤቶች
👉ቅመማ ቅመም
👉ንፁህ ማር
👉የተቆላና ያልተቆላ ቡና
👉ተለቅመው የተዘጋጁ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች

አድራሻ 👉ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ አጠገብ
ለማዘዝ 📲0929815746

#magete #habesha #legumes #beso #ethiopian #berbere #food #honey #cardamom #quality #baltna#spices
https://www.instagram.com/reel/DEl9CMdISsK/?igsh=MXN4aXdhaWF4YnNldQ==


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

✨መልካም በዐል ማጀቴ ባልትና ✨


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የማጀቴ ባልትና ምርቶች
👉የባልትና ውጤቶች
👉ቅመማ ቅመም
👉ንፁህ ማር
👉የተቆላና ያልተቆላ ቡና
👉ተለቅመው የተዘጋጁ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች

አድራሻ 👉ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ አጠገብ
ለማዘዝ 📲0929815746

#magete #habesha #legumes #beso #ethiopian #berbere #food #honey #cardamom #quality #baltna#spices #coffee #best
https://www.instagram.com/reel/DEl9CMdISsK/?igsh=MXN4aXdhaWF4YnNldQ==


የማጀቴ ባልትና ምርቶች
👉የባልትና ውጤቶች
👉ቅመማ ቅመም
👉ንፁህ ማር
👉የተቆላና ያልተቆላ ቡና
👉ተለቅመው የተዘጋጁ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች

አድራሻ 👉ላፍቶ ኬብሮን ገስት ሀውስ አጠገብ
ለማዘዝ 📲0929815746

#magete #habesha #legumes #beso #ethiopian #berbere #food #honey #cardamom #quality #baltna#spices #coffee #best
https://www.instagram.com/reel/DEl9CMdISsK/?igsh=MXN4aXdhaWF4YnNldQ==


እሾህናአሜኬላ እንድታበቅል የተረገመች ምድር እፎይ አለች ከልቦና ማሳ ፍቅርናበጎነት የሚያበቅል ተወዳጅ ንጉስ ድንግዝግዙን ዓለም በሚደነቅ ብርሃን ሊሞላው ትፍስሕታዊ ሕይወት ሊሰጠን የዋህ ነውና በበግ መሥዋዕት ነውና በላም ትሁት ነውና በአሕያ መሐል ተወለደ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል

https://www.instagram.com/magete2023/profilecard/?igsh=MXd2eWpkMWI5cXhmaA==


የበዐልን ድባብ የምናጣጥምበት ለገና ዋዜማ ያደረሰን አምላክ ይመስገን🙏

እስኪ የበዐል ድባብ ምን ይመስላል በ emoji, n comment ያመስቀምጡ

✨እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ማጀቴ ባልትና ✨


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለገና በዐል ጥቂት ቀርተዋል ምን ያስፈልጓታል

✨ዶሮዉን የሚከሽኑበት በርበሬ
✨ሚጥሚጣ
✨ቅመማ ቅመም

ሁሉንም በጥራት ከማጀቴ ባልትና ያገኛሉ

አድራሻችን
👉ላፍቶ ሚኪ ካፌ  ወይም ኬብሮን እንግዳ ማረፊያ አጠገብ

ይደውሉልን 📲0913712824
                📲0929815746
የ instagram ገፃችን ይቀላቀላሉ
https://www.instagram.com/magete2023/profilecard/?igsh=MXd2eWpkMWI5cXhmaA==

🎄🌲🎄🌲🎄🌲🎄🌲🎄🌲🎄🌲🎄🌲🎄🎄🌲🎄🌲🎄




የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ልዩ ቅናሽ ዛሬ ተጀምሯል ቅናሽ ያደረግነው በሁሉም ምርቶቻችን ላይ መሆኑን ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው

ይደውሉልን 📲0929815746

🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌲


የማጀቴ ባልትና ምርቶች
👉የባልትና ውጤቶች
👉ቅመማ ቅመም
👉ንፁህ ማር
👉የተቆላና ያልተቆላ ቡና
👉የፈለጉት አይነት የሸክላ ውጤቶች

ለማዘዝ 📲0929815746

በ instagram ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://www.instagram.com/magete2023/profilecard/?igsh=MXd2eWpkMWI5cXhmaA==

✨መልካም ቀን✨


ማጀቴ ባልትና

✨በርበሬ
✨ምጥን ሽሮ
✨በሶ
✨ሚጥሚጣ
✨የገንፎ እህል
✨የአጥሚት እህል
✨የሚጠጣ አብሽ
✨የቀይ ወጥ መከለሻ
✨የአልጫ ወጥ ቅመም
✨ኮረሪማ
✨ጥቁር አዝሙድ
✨ነጭ አዝሙድ
✨የቅቤ መከለሻ እና ሌሎችም

ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እያዘጋጀ ለእናንተ ያደርሳል

✨ጥራት መለያችን ነው ማጀቴ ባልትና✨

ይደውሉልን 📲0929815746
                 📲0913712824


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የማጀቴ ባልትና ምርቶች

✨በርበሬ
✨ምጥን ሽሮ
✨በሶ
✨ሚጥሚጣ
✨የገንፎ እህል
✨የአጥሚት እህል
✨የሚጠጣ አብሽ
✨የቀይ ወጥ መከለሻ
✨የአልጫ ወጥ ቅመም
✨ኮረሪማ
✨ጥቁር አዝሙድ
✨ነጭ አዝሙድ
✨የቅቤ መከለሻ እና ሌሎችም

ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እያዘጋጀ ለእናንተ ያደርሳል

✨ጥራት መለያችን ነው ማጀቴ ባልትና✨

ይደውሉልን 📲0929815746
                 📲0913712824

🛍Dm @sbetelhemay


የማጀቴ ባልትና

✨በርበሬ


ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እያዘጋጀ ለእናንተ ያደርሳል

✨ጥራት መለያችን ነው ማጀቴ ባልትና✨

ይደውሉልን 📲0929815746
                 📲0913712824

🛍Dm @sbetelhemay

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.