سَمِعْتُ يَحْيَى بْنَ مُعَاذٍ الرَّازيَّ، يَقُولُ ليَكُنْ حَظُّ الْمُؤمِنِ مِنْكَ ثَلَاثةٌ: إِنْ لَمْ تَنْفَعْهُ فَلَا تَضُرَّهُ، وَإِنْ لَمْ تُفْرِحْهُ فَلَا تَغُمَّهُ، وَإِنْ لَمْ تَمْدَحْهُ فَلَا تَذُمَّهُየሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አል-ራዚ:- ‟አንድ ሙዕሚን ባንተ ላይ ሦስት መብቶች አሉት። የማትጠቅመው ከሆነ ቢያንስ አትጉዳው¹። ዳስተኛ ልታደርገው ካልቻልክም እንዲያዝን አታድርገው²። ልታሞግሰው ካልቻልክ ደግሞ አታንቋሸው ❲አትውቀሰው³❳።
(📚ኪታብ ጃሚአል ዑሉም፡ ለኢብኑ ረጀብ 2/283)
🪶 https://t.me/mahircomp123 ®