🛑ማንቺስተር ዪናይትድ ET ™🇪🇹🛑


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


#🔴ማንቸስተር ዬናይትድ ET🇪🇹በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት !
------------------------
➠| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
➠| የዝውውር ዜናዎች
➠|የጎል ቻናላች = https://t.me/GOAL_CHANNEL1
➠|የመወያያ ግሩፓችን = https://t.me/man_united33

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


አሰላለፍ !

@man_united332
@man_united332




ዛሬስ ምን ተዐምር ያሳየን ይሆን! 🔥

Altay 🇹🇷❤️

@man_united332
@man_united332


አሰላለፋችን በፎርሜሽን !

@man_united332
@man_united332


አይደን ሄቨን እና ፓትሪክ ዶርጉ ዛሬ እና ነገ የህክምና ምርመራቸውን ያደርጋሉ !!

[ Utd Menace ]

@man_united332
@man_united332


የክለባችን አሰላለፍ !

@man_united332
@man_united332


ፓትሪክ ዶርጉ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ

HERE WE GO 🌟

[ FABRIZIO ROMANO ]

@man_united332
@man_united332


ፖል ስኮልስ ስለ ማርከስ ራሽፎርድ:-

“በእውነቱ የማርከስ ራሽፎርድ ባህርይ ብዙ ሰዎችን አሳዝኗል ብዬ አስባለሁ፣ እናም አሰልጣኙም ለማለት የፈለጉት ይሄንኑ ነው።”

“እርሱ በፍጥነት ከመልበሻ ክፍሉ መወገድ ያለበት ተጫዋች ነው።”

@man_united332
@man_united332


የwho scored እንግሊዝ ፕርሚየርግ የወሩ ምርጥ 11 !

@man_united332
@man_united332


አይደን ሄቨን ማንቸስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል የወሰነው የአርሰናልን አዲስ ኮንትራት ውል በመተው እና የጀርመኑ ክለብ ኢንትራክ ፍራንክፉርት ን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ነው ......

ማንቸስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ የህክምና ምርመራ ለማድረግ ቀነ ቀጠሮ ይዘውለታል

[FABRIZIO ROMANO]

@man_united332
@man_united332


#Exclusive

አይደን ሄቨን ለመጀመሪያው ቡድን የፈረመ ሲሆን ለሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እንደ ተፎካካሪ ሆኖ ይታያል።

[Academy scoop]

@man_united332
@man_united332


አይደን ሄቨን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ

  HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

@man_united332
@man_united332


ማንቸስተር ዩናይትዶች ወጣቱን ተስፈኛ አይደን ሄቨን ን ከ አርሰናል በመጠነኛ ክፍያ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል !

[ Laurie Withwell (The Athletics) ]

@man_united332
@man_united332


የኤይደን ሄቨን የማንቸስተር ዝውውር ወደ ላቀ ደረጃ ደርሷል። (Fabrizio Romano)

@man_united332
@man_united332


አልቫሮ ፈርናንዴዝ በቤንፊካ መቆየት ይፈልጋል !!

[ ላውሪ ዊትሁዌል ]
@man_united332
@man_united332


🚨ማንችስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን በ37M ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል::

- NICOLO SCHIRA 🥇

@man_united332
@man_united332


ክለባችን የተሻሻለ የዝውውር ጥያቄን ለማቅረም በስራ ላይ ነው !!

በክለባችን አይን ከገባ የሰነበተው ፓትሪክ ዶርጉ የዝውውር ሂሳቡ አልቀመስ ብሏል። በዚህም ክለባችን ሁለት ጊዜ ጥያቄ ቢያቀርብም ሁለቱም ውድቅ ሁኖበታል።

እንዲሁም አሁን እየወጡ ባሉት መረጃዎች ክለባችን ለሊቼ የተሻሻለ የዝውውር ሂሳብ ሊያቀርብ እንደሆነ ተሰምቷል።

አዲሱ የክለባችን የዝውውር ጥያቄም ጉርሻን በማካተት 40 ሚልየን ዩሮ ይደርሳል ተብሏል። ይህም የተጨዋቹን ክለብ ያስማማል ተብሎ ይጠበቃል።

ክለባችን ከተጨዋቹ ጋር በግል ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን። እንዲሁም ሌላው ተጫዋቹን ፈላጊ ሁኖ የቀረበው ክለብ ናፖሊ ነው።

ሆኖም ግን የኔፕልሱ ክለብ ተጨዋቹን በክረምት ነው ማዘዋወር የሚፈልጉት።

ዘገባውን ከፋብሪዝዮ ሮማኖ አጠናቀርን።

@man_united332
@man_united332


• ዴኒስ ሎው - በ1964 ዓ.ም
• ቦቢ ቻርልተን - በ1966
• ጆርጅ ቤስት - በ1968 ዓ.ም

በታሪክ በአንድ ቡድን ውስጥ ተጫውቶ ባሎንዶርን ማሳካት የቻለ ብቸኛው የሶስትዮሽ ጥምረት🔥🔥

@man_united332
@man_united332


የጨዋታ ቀን በታላቁ ኦልድትራፎርድ ❤️

@man_united332
@man_united332


ሊሆን የማይችል ዝውውር አይደለም!

ማርከስ በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ሚላን ወይም ወደ ዶርትመንድ የማይሄድ ከሆነ ወደ ግረሀም ፖተሩ ዌስትሀም በውሰት ዝውውር ሊጓዝ ይችላል።

[ GivemeSport ]


@man_united332
@man_united332

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.