. አባቴ
አባትነት እምነት
አባትነት ኩራት...
አባቴ እምነቴ
አባቴ ኩራቴ
የሂወት መሰረቴ የአላማዬ ሚስጥር
እኔ ሰው እንድሆን ስትለፋ ስትዳክር
እኔን ልትመክር ፊቴን ሳኮሳተር
ስገፋው ስሸሸው የልብህን ፍቅር...
መች አሰብኩና እንዲህ ልትለየኝ
እኔን ሰው ለማረግ ለስራ እንደወጣህ በዛው ተለየህኝ
ቆጨኝ.......
ያሁሉ ግልምጫ ያሁሉ ነገር...እያደር ወረረኝ
ዛሬ ግን አባዬ ላኮራህ ተነሳው
የልብህን ምኞት ላሳካው ተነሳው
እስከዛው...ባለህበት ቦታ ጥሩ ተመኘው።
አባዬ....
አይቼ ባልነግርህ የፊትህን ገፅታ
ፍቅሬን ገለፅኩልህ አለህበት ቦታ
@Maye_123
አባትነት እምነት
አባትነት ኩራት...
አባቴ እምነቴ
አባቴ ኩራቴ
የሂወት መሰረቴ የአላማዬ ሚስጥር
እኔ ሰው እንድሆን ስትለፋ ስትዳክር
እኔን ልትመክር ፊቴን ሳኮሳተር
ስገፋው ስሸሸው የልብህን ፍቅር...
መች አሰብኩና እንዲህ ልትለየኝ
እኔን ሰው ለማረግ ለስራ እንደወጣህ በዛው ተለየህኝ
ቆጨኝ.......
ያሁሉ ግልምጫ ያሁሉ ነገር...እያደር ወረረኝ
ዛሬ ግን አባዬ ላኮራህ ተነሳው
የልብህን ምኞት ላሳካው ተነሳው
እስከዛው...ባለህበት ቦታ ጥሩ ተመኘው።
አባዬ....
አይቼ ባልነግርህ የፊትህን ገፅታ
ፍቅሬን ገለፅኩልህ አለህበት ቦታ
@Maye_123