መምህር አካለወልድ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


የመምህር አካለወልድ ONLINE

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ቀን 2/05/2017 .ም
ለትምህርት ቤቱ ተማሪወች በሙሉ
የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ነገ በ3/05/2017 ዓ.ም የሚቀጥል መሆኑ ታውቆ ሁሉም ተማሪ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ትምህርት ቤቱ


ቀን 1/05/2017
ደሴ
ማስታወቂያ
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ
⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️
የመምህር አካለ ወልድ የእንግሊዝኛ ትምህርት ማሻሻያ /ELIC/ የ 6 ወር ስልጠና ዛሬ ጥር 1/05/2017 ዓ.ም የተጀመረ መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለፅን ለመማር ፍላጎት ያለው ማንኛውም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ቢ.ቁ 3 እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን ።
⚛️የትምህርት ቀናት ማክሰኞ ፣ሐሙስ እና ቅዳሜ ከ10:00 እስከ 11:30 ሰአት
⚛️ ክፍያ ከጥር ወር ጀምሮ 250 ብር
ትምህርት ቤቱ


ቀን 30/05/2017
ደሴ/ኢትዮጵያ
ጥብቅ ማስታወቂያ
⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️⚛️
በተለያዩ በዓላት ዋዜማ እና ማግስት የሚባክን ክፍለ ጊዜ በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ የሆነ ተግዳሮት እንዳለው ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር በተደጋጋሚ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ምንም ክፍለ ጊዜ መባከን እንደለለበት ቢታወቅም ዋናዎቹ የትምህርት ተጠቃሚ ተማሪዎች ግን አሁንም ቢሆን ከዚህ ድርጊት መታቀብ ባለመቻል በተለይም 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት ላይ አለመገኘታችሁን አረጋግጠናል ።በመሆኑም ማንኛውም የትምህርት ቤቱ ተማሪ ከጥር 1/05/2017 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት ላይ እንድትገኙ እያሳወቅን በቀጣይ በተመሳሳይ ቀናት በማይገኙ ተማሪዎች ላይ የማስተካከያ ርምጃ የምንወስድ መሆኑ ሁሉም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና ወላጆችም እውቅና እንድኖራችሁ ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል ።
🙏 በተመሳሳይ የትምህርት ቤቱ መምህራንም የተገኙ ተማሪዎችን ተገቢ አገልግሎት መስጠት አለብን።
ትምህርት ቤቱ






THE TOP 24 REASONS STUDENTS FAIL EXAMS AND SOME EASY TIPS AND SOLUTIONS TO EXAMINATION FAILURE.

1. Anxiety and nerves                                                                                                                           2. Lack of effective revision strategies
3. Time management issues
4. Procrastination
5. Poor understanding
6. Distractions
7. Poor test-taking skills
8. Not reading the question
9. Laziness
10. Health-related issues
11. External pressure
12. Overconfidence
13. Insufficient preparation
14. Overdependence on memorization
15. Poor communication and lack of clarity in your responses
16. Poor presentation skills
17. Too many absences
18. Burnout & neglecting self-care
19. Limited communication with teachers
20. Not making use of revision resources
21. Reviewing the wrong material
22. Low self-esteem
23. Not completing your coursework
24. No interest in the subject
     














ማስታወቂያ

1 - የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


20 LESSONS WHY YOU SHOULD START READING.

✅1. READ TO Acquire knowledge.

✅2. READ TO Improve memory.

✅3. READ TO Strengthen critical and Analytical skills.

✅4. READ TO Advance your career.

👍5. READ TO Improve writing skills.

✅6. READ TO Reduce stress and anxiety.

✅7. READ TO Improve focus and concentration.

🪫8. READ TO Boost Inspiration and Motivation.

✔️9. READ TO Learn at your own pace.

✔️10. READ TO Stimulate Imagination.

✔️11. READ TO Improve conversation skills.

✔️12. READ TO Become more empathetic.

✔️13. READING HELPS you Sleep better.

✅14. READING helps you secure a Source of companionship.

🪫15. READING Increases your lifespan.

✅16. READING Connects you to the right people.

🔋17. READING helps you in judging others

18. READING improves your experience

19. READING provides more insight about life than meets the eye

⭐️20. READERS are leaders😍








መምህር አካለወልድ dan repost
ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን

(ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም)

የትግበራ ሊንክ

https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc


ቀን 24/04/2017 ዓ.ም
ለ12ኛ ክፍል መምህራን
#ለእንግሊዘኛ
#ለሒሳብ
#ለፊዚክስ
#ለኬሚስትሪ
#ለባዮሎጅ
#ለጅኦግራፊ
#ለታሪክ
#ለኢኮኖሚክስ መምህራን በሙሉ
የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የ1ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ዝግጅት በሞደል ይዘት እንድወጋጅ ስለተወሰነ #60 የምርጫ ጥያቄዎች እንድዘጋጁ እና 30 ጥያቄዎች ከ12ኛ ክፍል፣ 30 ጥያቄዎች ደግሞ ከ9-11ኛ ክፍል ከእያንዳንዱ የክፍል ደረጃ አስር አስር ጥያቄዎች እንድዘጋጁ እናሳውቃለን ።
መምህር አካለ ወልድ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት


ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን

(ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም)

የትግበራ ሊንክ

https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.