🔔 #ጾም
ለተወሰነ ጊዜ እህል ከመብላትና ውሃ ከመጠጣት መታቀብ ወይም ለተወሰኑ ወራት ከጥሉላት፣ ከሥጋ፣ ከቅቤ፣ ከወተት፣ ከእንቁላል በአጠቃላይ ከእንስሳት ውጤት መከልከል ነው።
...
ይህ ብቻ #ጾምን ፍጹም ስለማያደርግ ሕዋሳት ሁሉ በ'የራሳቸው ክፉ ከመሥራት መታቀብ አለባቸው።
...
ይኸውም ዓይን ክፉ ከማየት፣ ጆሮ ክፉ ከመስማት፣ አንደበት ክፉ ከመናገር፣ እጅ ክፉ ከመሥራት፣ እግር ወደ ክፉ ቦታ ከመሄድ ይከልከሉ።
...
በተጨማሪም አዕምሮን ጎድተው ሰውን አስክረው የማይገባ ከሚያሠሩና ከሚያሳስቡ የአልኮል መጠጦች መጠበቅ እንዳለብን ማወቅ ይገባናል።
...
እንግዲህ ከላይ የተገለጸውን #የጾምን ሕግ ስንፈጽም #ከጸሎት ተነጥሎ አይታይም። #ጾምና #ጸሎት በአንድነት ርኵሳን መናፍስትን ድል የምንነሳባቸው መሳርያዎች ናቸው።
...
#ጾማችንንና #ጸሎታችንን በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው የተራበን የተቸገረን በሙሉ በአቅማችን ልንረዳ ይገባል።
◍ዘጸ ፴፬÷፳፰, መሳ ፳÷፳፮, ፩ኛ ሳሙ ፯÷፮, ፩ኛ ሳሙ ፴፩÷፲፫, ፪ኛ ሳሙ ፩÷፲፪, ፪ኛ ሳሙ ፲፪÷፲፮, ዕዝ ፰÷፳፩, ነህ ፩÷፬, ነህ ፱÷፩, አስቴ ፬÷፲፮, ማቴ ፲፯÷፳, ማር ፪÷፲፰, ሉቃ ፪÷፴፯, ሉቃ ፰÷፲፪, ሐዋ ፲፫÷፫, ሐዋ ፲፬÷፳፫, ፪ኛ ቆሮ ፲፩÷፳፯...
#መልካም_የጾም_ጊዜ
ትምህርተ ተዋሕዶ
ሰላም ለምድራችን🙏
@MekuriyaM ይቀላቀሉን
ፍቅር ለሕዝባችን🙏
...
❝ #እወ_እግዚኦ_አምላክነ_አኃዜ_ኵሉ_ዘይነግሥ_ለኵሉ_ዓለም_አቡሁ_ለእግዚእነ_ወመድኃኒነ_ኢየሱስ_ክርስቶስ። #ንስእለከ_ወናስተበቍዐከ_በእንተ_ሰላም_ንጉሠ_ሰላም_ሰላመ_ሀበነ_እስመ_ኵሉ_ወሀብከነ_አጥርየነ_እግዚአብሔር_ወዕሥየነ_እስመ_ዘእንበሌከ_ባዕድ_አልቦ_ዘነአምር_ስመከ_ቅዱሰ_ንሰሚ_ወንጼውዕ_እንተ_ዘእምሰማያት_ሰላመከ_ፈኑ_ውስተ_አልባቢነ_ለኵልነ።❞
🙏ተሣሃለነ🙏
t.me//menefesawitereka