ከዛ በኋላ ምን አደረክ?
ከስር የምታዩትን ምስል አንድ ደቡብ አፍሪካዊ ጋዜጠኛ አፍሪካ ውስጥ የነበረውን ድርቅ ለሚዲያዎች ለመዘገብ በመጣበት ወቅት ያነሳው ፎቶ ነው፡፡ ምስሉ ላይ እንደሚያመለክተው አንድ የተራበ ና ሊሞት የደረሰ ህጻን ና እሱ እሰኪሞት ድረስ የሚጠብቅ አሞራ(ጥንባንሳ) ይታያሉ፡፡ ይህን ፎቶ ለሚዲያዎች ካደረሰ በኋላ ጋዘየጠኛው አለማቀፍ ዝነኛ መሆን ቻለ፡፡ፎቶም በብዙ ሚሊየን ዶላሮች ተሸጠ፡፡
በአንድ ወቀት ስላነሳው ፎቶ ና አፍሪካ ላይ ስላለው ድርቅ ና ረሀብ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ እያለ አንዲት ወጣት እጇን እንስታ ጥያቄ ለመጠየቅ አስፈቀደች፡፡
‹‹ክቡር ጋዜጠኛ በዚህ ፎቶ ውስጥ በሚዲያ ብቻ እናውቅ የነበረውን የርሀብ ዜና በቅርበት ና ምን ያህል ዘግናኝ እንደሆነ ስላሳየኸን አመሰግናለሁ፡፡ የኔ ጥያቄ ይህን ፎቶ ካነሳኸው በኋላ ምን አደረክ? የሚል ነው፡፡ አሞራውን አባረኸው ልጁን አዳንከው? ወይስ ምን አደረክ?›› ለዚህ ጥያቄ መልስ ሳይመልስ ጋዜጠኛው ወደቤቱ ሄዶ እራሱን አጠፋ፡፡ ልጅቷ ባነሳችው ከዛ በኀዋላ ምን አደረክ? በሚል ጥያቄ እራሱን አጠፋ፡፡ እኛስ ለአንዳንድ ድረጊቶቻችን ከዛ በኋላ ምን አደረክ ብንባል መልስ ምናጣላቸው ና እራሳችንን ሚያስጠፉ ጉዳዮች አልሰራንም ወይ?፡፡ካልሰራን መልካም ነው፡፡ ከሰራንም ለፈጣሪ መናዘዝ ነው ፡፡ ለወደፊቱ ግን አንድ ድረጊት ከመፈጸማችን በፊት ከዛ በኋላ ምን አደረክ; የሚለውን ጥያቄ መመለስ እችላለሁ ወይ ብለን ማሰብ ያለብን ይመስለኛል፡፡
የዛሬው መልዕክት ‹‹ከዛ በኋላ ምን አደረክ?
መቅደምስ ያለበት ሠውነት ወይስ ዝነኝነት ??