የሱና መስጂድ ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


♨{هل يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون}♨
💥{የማያውቁ እና የሚያቁት እኩል ይሆናሉን}💥
💫ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በመስጂደ ሱና የሚሰጡ:--
🔊የተለያዩ የኪታብ ደርሶች
🔊 የተለያዩ ሙሀደራዎች
🔊የጁምአ ኹጥባዎች
🌕የሚለቀቅበት ቻናል ነው አላህ ለኸይሩ ይወፍቀን🌕
✍️ሀሳብ አስታየት✍️
@mesjid_Al_sunnahbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👈« التناقض علامة البطلان »

✍«መወናበድ የቡጥላን ምልክት ነው።»

ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻳﻘﻮﻟﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ " ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ " - ﻭﻓﻲ ﻧﻔﺲ ﺍﻟﻮﻗﺖ ﻳﻨﻜﺮﻭﻥ ﻋﻠﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻋﺮﺷﻪ ! ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﺗﻨﺎﻗﺾ ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ

👉አህባሾች በሱጁዳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፡-

" ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ "

☝️«ጥራት የተገባህ ጌታዬ ሆይ የበላይ ነህ።»

✔️በዛው ሰዓት አላህ ከዐርሹ በላይ መሆኑን ይቃወማሉ።

🔰ይህ አህባሽ በዐቂዳ ዙሪያ መወናበዱን እና እርስበርስ መጋጨቱን ያስረዳል።

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4955
https://t.me/mesjidalsunnah/17363


🌒ጸሐይ በምትጠልቅ ጊዜ፤ ልጂቻችሁን ጠብቁ።(ወደ ቤት እዲገቡ በማድረግ በሮችንም በመዝጋት)

👉 ያቺ ሰዓት ሸይጧኖች የሚሰራጩባት ወቅት ናት።

👌ብለውናል ውዱ ነቢይ


🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17361


አላህ መጀመርያም ያለቦታ የነበረ ነው አሁንም እደዛው ነው
ይላሉ አህባሾች ይህ አባባል ትክክለኛ ነውን?

🔖 كان الله قبل المكان وهو الآن على ما عليه كان

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/158
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17356


🕌 ግጥም ስለ ፉርቃን ⤵️

=======================
ፉርቃን የት ደረሰች ምን ነው የጎደላት?
ምንድነው ሀሳቧ ቀርበን እንጠይቃት?
=======================

✍ በወንድማችን ጁሀር ዑመር አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17960


💐ሰለፍይ የሆነች ሴት በሁለት ሁኔታዎች ላይ ትፈተናለች🥀

1ኛ 🔘የሰርግዋ ቀን

2ኛ🔘 ቤተሰብ ሲሞትባት


✍ሸይኽ አድናን አላህ ይጠብቀው

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17351


የሱረቱል በቀራ ትሩፋት

እቺን ሱራ የሚቀራ ሰው አላህ ብዙ በረካን ይሰጠዋል።
👉ነብዩ እንዳሉት በቀራት መያዝ በረካ ነው ። መተው ደግሞ ፀፀት ነው። ይህን ሱራ ደጋሚዎች አይችሏትም።

👉ሸይኹ እንዳሉት አንድ ሰው ታሞ 1000 ሸይኽ ከሚቀራበት ራሱ በነፍሱ ላይ ቢቀራ የተሻለ ጥቅምን ያገኛል።

ብዙ ሰዎች ይህን ሱራ ቀርተው ያገኙትን ጥቅም ይናገራሉ
👉ከፊሉ በቀራን መቅራቱ ለሂዳያ ሰበብ እንደሆነው ተናግሯል ማለትም ይህ ሰው ሰላት እንኳን አይሰግድም ነበር ከዛም ስለ በቀራ ትሩፋት ሲሰማ መስጂድ ገብቶ በቀራን ቀራ ከዛም ለሂዳያዬ ሰበብ ሆነኝ ይላል።

👉 አንዳንዱ ደግሞ በቀራን ሲቀራ የቤቱ ግድግዳ ተሰንጥቆ የተሰራበት ድግምት ወጥቷል…

ሸይኹ ራሳቸው የገጠማቸውን አካፍለዋል ራሴን አሞኝ የራስምታት መድሃኒት ብወስድ ምንም ሊጠፋልኝ አልቻ ከዛም ሱረቱል በቀራን አስታወስኩኝ ሰውን እያመላከትኩኝ እኔ እንዴት ረሳሁት ብዬ ይህን ሱራ ቀራሁት ከዛም ራስ ምታቴ ተወገደለኝ።
ሌላም ታሪክ ተወስቷል ይህ ለማመላከት ያህል

ከሸይኹ ደርስ ...

እኔም አልኩኝ👇
የምር የታመማቹ ሰዎች👉 ጭንቀት ፣ ፍርሃት፣ ድብርት የመሳሰሉት ሌሎችም በሽታ ያለባችሁ ሰዎች አደራ አደራ ይህን ሱራ ቅሩ ሰው እስኪቀራባችሁ አትጠብቁ❗️
አላህ ለሁላችንም ገር ያድርግልን🤲

👉https://t.me/AbuEkrima
https://t.me/mesjidalsunnah/17350


#جديد

🔊 إجابة علےٰ سؤالٍ بعنوان:

📜 يقول: هل فيه تفصيل في حگم من يسب الصحابة في هذا الزَّمن؟  📜

🎙️لفضيلة شيخنا المبارك:
أبي محمد عبد الحميد الزعگري
   -  حفظه اللّٰه تعالـى -

🗒 الإثنين ـ ٤ ـ شعبان ـ ٨ ـ ١٤٤٦ ـ  هــ

⏳ المدة | 14:43

📲 للتـحـميل عـبر تيليجـرام ↶:
🎥https://t.me/A_lzoukory/83233


تلاوة مؤثرة وأداء حزين لخواتيم سورة الحجر | د. عبدالله القرافي فجر الأربعاء 6-8-1446هـ


من تواضع الشيخ هزاع العنسي بينما هو يمر إذ قام طفل ليسلم عليه فقام وتوقف عن المشي وقبل رأسه


هكذا علماؤنا


⭕️ለነፍስ ምረጥላት🔻

1ኛ 🔘ተምረህ በተማርከው ትሰራለህ ከእውተኞች ትሆናለህ

2ኛ🔘 ታውቃለህ አትሰራበትም ከአይሁዶች ትመሳሰላለህ

3ኛ 🔘ያለ እውቀት ትሰራለህ ከነሳራ ትመሳሰላለህ

👉ስለዚህ ለነፍስህ ምረጥላት


✏️ከሸይ አድናን ሙሀደራ የተወሰደ

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17330


بعض أسباب البركة في الدعوة🌷


📌በደዕዋ ላይ በረካን ሊያመጡ የሚችሉ ሰበቦች።

①ኢኽላስ እና ተውሂድ፦ ለአላህ ብሎ መማር ለአላህ ብሎ ማስተማር

②በሱና ላይ መሆን ( ሱናን አጥብቆ መያዝ)
ምክንያቱም  የቢድዓ ሰው በረካ የለውምና

③ዱዓ ማድረግና ዚክር ማድረግ

④ አንድ ነገር ላይ መዘውተር ቀጣይነት ያለው ስራ መስራት አለማቋረጥ
  👉 በአንድ ነገር ላይ የዘወተረ በረካን ያገኛል።

⑤ መስጂድ ውስጥ መማር
     መስጂድ ውስጥ ማስተማር፣ መሃፈዝ።

   አላህ እንዲህ አለ፦
  فِى بُيُوتٍ أَذِنَ ٱللَّهُ أَن تُرْفَعَ وَيُذْكَرَ فِيهَا ٱسْمُهُۥ يُسَبِّحُ لَهُۥ فِيهَا بِٱلْغُدُوِّ وَٱلْءَاصَالِ

👉አላህ እንድትከበርና ስሙ በውስጧ እንዲወሳ ባዘዘው ቤቶች ውስጥ (አወድሱት)፡፡ በውስጧ በጧትና በማታ ለእርሱ ያጠራሉ፡፡

ወንጀል
ወንጀል መስራት በረካን ታስወግዳለች❗️

👉   ከቀደምቶ አንዱ እንዲህ አለ ወደ ሀራም ነገር ተመለከትኩኝና አላህ አይኔን ወሰደው። ይህ የስራዬ ምንዳ ነው አለ።

  ኢብን ጀሪር አንድ ጊዜ ከከፍታ ቦታ ላይ ዘለለ በሰኣቱ እድሜው የ60 አመት ሰው ነበርና ተገርመው እንዴት በዚህ እድሜህ ትዘላለህ ሲሉት እንዲህ አላቸው በልጅነት ወቅት ሰውነታችንን ከሀራም ጠበቅናት አላህ ደግሞ በእርጅና ጊዜ ጠበቀልን።

ከሸይኹ ሙሃደራ በከፊል የተወሰደ…

👉https://t.me/AbuEkrima
https://t.me/mesjidalsunnah/17327



    የዕሮብ ውሎ በደርስ ተሞሽሮ!!

   በሰለፍዮች ኮከብ ደምቃ ያመሸችው ፉርቃን ውሎዋንም በመሻኢኾች እና በመድረሳ ልጆች ለማፍካት ቀጠሮ ይዛለች!!


  ነገ (ዕለተ ዕሮብ) ቀን ሙሉ በሁለቱም መሻኢኾች መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ ለመድረሳ ተማሪዎች ለየት ያለ የደርስ ፕሮግራም ይደረጋል።



  ፕሮግራሙ ለየት ባለ መልኩ ለመድረሳ ተማሪዎች የሚደረግ የደርስ ፕሮግራም ሲሆን; ከወንድም ይሁን ከሴት መገኘት የሚችል ሁሉ መሳተፍ ይችላል!!

  ፕሮግራሙ የሚደረገው ቀኑን ሙሉ ሲሆን ቦታው መስጂድ አል_ፉርቃን ነው!!

  ለዚህም ሲባል በነገው ዕለት አጠቃላይ አዲስ አበባ ያሉ የሰለፍዮች መድረሳዎች ዝግ ይሆናሉ!!

  ረፋድ 🕰3:00 ሰዓት ሲሆን የሁሉም መድረሳ ተማሪዎች ፉርቃን መስጂድ ተገኝተው ፕሮግራማቸው መከታተል ይኖርባቸዋል!!



በነገው ፕሮግራም የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር…………
🪑በሸይኽ አቡል የማን ዓድናን የሚጀመሩት
📚عقيدة سفيان الثوري
📚كتاب الصيام من كتاب عمدة الاحكام
📚فضائل القرآن للامام النجدي.


🪑በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ኸዛእ አል_ዓንሲ የሚጀመሩት;
📚نواقض الإسلام
📚زاد الصغار
📚باب الاعراب من متن الاجرومية






💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
   


📮 አር-ረሕማን ከዐርሹ በላይ ከፍ አለ

🔖 አላህ ከዐርሹ በላይ ስለመሆኑ እና ዐርሽ ደግሞ ከሰባቱ ሰማያት በላይ ለመሆኑ ከቁርኣን ከሐዲስ በቀደምቶች አረዳድ የተብራራበት ትምህርት...

🔖 በተጨማሪም የነ ኢማሙ አቡ ሐኒፋ ኢማሙ ሻፊዒ ኢማሙ ማሊክ በዚህ ጉዳይ ላይ ያላቸው አቋም ተዳሰውበታል።

🔖 አህባሾች ለሚያመጡት ሹቡሃ መልስ አለበት።

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 030 ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አሲያ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/160

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17312


✅ አዲስ ሙሓደራ ከኑር
መስጂድ።
⤵️⤵️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖 نصائح وتوجيهات لطلاب العلم

🔖  ምክር እና ምልከታ ለተማሪዎች!


🎙️ للشيخ الفاضل أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه

🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡል የማን አድናን ኢብኑ ሁሴይን አል-መስቀሪ አላህ ይጠብቀዉ።

🗓️ سجلت يوم يوم الثلاثاء في ٥ - شعبان ١٤٤٦هـ في مسجد النور في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሻዕባን {05-1446 ሂጅሪያ } ማክሰኞ በታላቁ ኑር መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17810


✅ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን መስጂድ።⤵️⤵️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖 فضل طلب الرزق الحلال

🔖  ሪዝቅን በሀላል መንገድ መፈለግ ያለው በላጭነት!


🎙️ للشيخ الفاضل أبي عبدالله هزاع بن شرف الدين العنسي حفظه الله ورعاه

🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሀዛዕ ኢብኑ ሸረፈዲን አል–ዓንሲ አላህ ይጠብቀዉ።

🗓️ سجلت يوم يوم الثلاثاء في ٥ - شعبان ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሻዕባን {05-1446 ሂጅሪያ } ማክሰኞ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17808


🟩﷽🟩ስለ ቂልጦ ኢጅቲማዕ  🟩

✍ከጁሀር ኡመር(DIMASE)

⭕️አንዳንድ ሰዎች ይህ በየአመቱ የሚደረግ ከመውሊድ አይመሳሰልም ወይ ብለው ለመተቸት ይሞክራሉ።

⭕️አንዳንዶች ደግሞ ይህ ነገር በሶሃቦች ጊዜ ነበር ወይ ብለውም ለመጠየቅ ሳይሆን ለማጣጣል ይሞክራሉ።

⭕️ሌሎቹ ደግሞ ከቡታጅራው የተብሊጎቹ ኢጅ(ሽ)ቲማዕ ጋር ለማመሳሰል ይጣጣራሉ።

እስቲ መጀመሪያው  እንመልከት በየአመቱ የሚለው አረዳድ ውድቅ መሆኑ፦በየአመቱ በተመሳሳይ ወር በተመሳሳይ ሳምንት በተመሳሳይ ቀን የሚደረግ ቢሆን ኖሮና በሌላው ወር በሌላው ቀን ማድረግ አይቻልም የሚል እሳቤ እና አመለካከት ቢኖረው ኖሮ በእውነትም ጥያቄ ያስነሳ ነበር።

ነገር ግን እስቲ የተደረገባቸው ቀንና ወር እንመርምር፦
በ2015 በጥቅምት ወር በ6ኛው ቀን ነበር ኢጅቲማዐው የተደረገው። በ2016 ደግሞ በህዳር 2 ነው የተደረገው።
በዚህ የምንረዳው የአመቱ ወራት እንኳን አንድ አይደሉም።
በ2017 ደግሞ በጥር በቀን 24 ነበር።ይህ ከ2016 ጋር ስናየው ደግሞ በመሃላቸው ጥር አለ።
የቀናቶቹ ልዩነት ደግሞ 24-6=18 ይሆናል።
በ18 ቀን ይለያያሉ።

ለሚያስተውሉ ሂሳቡ ለሚገባቸው በየአመቱ የሚለውን አባባል ውድቅም ብቻ ሳይሆን ነገሮችን አለማጣራትንም ጭምር እንዳለባቸው እራሳቸውን ለህዝብ አሳይተዋል!!!

ቢቻል እኮ በ2 በ3 በ6 ወርም ሊደረግ ይችላል።

የቂልጦ ኢጅቲማዕና የተብሊጎቹ በጭራሽ አይገናኙም፦
እሳትና ጭድ ናቸው።
በቀላሉ የሽርክና የተውሂድ ያህል ርቀት አላቸው።

ለፅሁፉ መርዝም ማብራሪያው ትቼዋለሁ።

አንዳንዶቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰለፍዮች መገናኘታቸው መመካከራቸው መዋደዳቸው መተዋወቃቸው አቃጥሏቸው የማይሆን ትችት ሲሰነዝሩ ሰምታችሁ ይሆናል።

"እኔ ያላቦካሁት ሊጥ ጭቃ ነው"
"እኔ ያልጋገርኩት ዳቦ ድንጋይ ነው"

የሚል አመለካከት ያላቸው ናቸው።
የስሜት ወንፊቶች በሏቸው።

የዝያራ ምንነት ጥቅሙ በሚል ርእስ ከተለያዩ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሃዎች ስላሉ ደጋግመው እንዲያደምጡት አስታውሳለሁ።

መርከዝ አስ-ሱና፦ በሃብት፣ በዘር፣ በብሄር፣ በመልክ ፣በቋንቋ መሠረት ተገን ተድርጎ ከማግለልና ከመለየት  የፀዳ መሆኑን ሄዶ ያየው እንጂ በንግግር ብቻ የሚገባው ጥቂቶች ናቸው።


🍇በመጨረሻም🍇
እንደ ወታደር ሌት ተቀን በተጠንቀቅ ለቆሙት የመርከዝ ተማሪዎች በሙሉ የሰላምታ አሰጣጣቸው፤የእንግዳ አቀባበላቸው፤የመስተንግዶ አደራረጋቸው መዘናጋት የማይታይበት ንቁ በአንድ ንጉሳዊ አስተዳደር ያሉ የንጉስ ባለ ስልጣናት ለሚመስሉት ሁሉ ማሻ አሏህ በማለት በዚሁ እንዲቀጥሉበት የጫረብኝን ደስታ ልገልፅላቸው እወዳለሁ።


አሏህ ፅናቱ ይስጣቸው።ለኡማውም የሚጠቅሙ ያድርጋቸው።

📎 https://t.me/OfficialDemas/6459


✅ ስለ ስነምግባር በግጥም መልኩ የቀረበ ትምህርት።

📗 الثمر المستطاب بشرح منظومة الألبيري في الآداب

🎙በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መስጂድ[አ/አ] ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

     👉 ደርስ ቁጥር 18👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
t.me/mesjidalsunnah/17304

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
https://t.me/mesjidalsunnah/15237


ከየመን የሚመጡ መሻይኾች በጣም ቀለል ያሉ እንዲሁም የሚተናነሱ ናቸው።
🌱 የትም ጫካ ቢሄዱ ደከመኝ ሰለቸኝ ምግብ አልተስማማኝም የለም የበላከውን ይበላሉ።


እነሱን ወደ ሀገራችን ለማምጣት
ባለ አምስ ኮከብ ሆቴል መከራየት አይጠበቅብህም❗️ አንተ ያሳረፍካቸው ቦታ ያርፋሉ። ገጠርከተማ የፈለከው ቦታ ብትወስዳቸው ስለ ምቾታቸው ለአፍታ አይጨነቁም ❗️
ትልቁ ምቾታቸው ወደ አላህ መጣራት ብቻ ነው ከዛ በተረፈ ዱንያዊ የሆኑ ነገራቶች መሟላት አለመሟላት ግድ አይሰጣቸውም።

👉አላህ ከነዚህ እንቁ ዑለሞች መልካም ባህሪያቸውን ፣ መተናነሳቸውን፣
ሰው አክባሪነታቸውን
የምንማርና የምንተገብር ያድርገን🤲

👉https://t.me/AbuEkrima
https://t.me/mesjidalsunnah/17303


📚 ወሳኝ ሊደመጥ ሚገባ ደርስ ⤵️

📙 شرح "مــسـائـل الـجـاهـلـيـة"
📙 ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ


✍ تأليف:معالي الشيخ الأستاذ الدكتور بقية السلف وعمدة الخلف:صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى.

🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ከሰኞ- ማክሰኞ ከመግሪብ-ዒሻ በሱና መስጂድ ሚሰጥ ደርስ።

📆ሰኞ 26-05-17

    👉 ደርስ ቁጥር 32👈

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
https://t.me/mesjidalsunnah/15582

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎
https://t.me/mesjidalsunnah/17302


📚አል እስትድላል አላ ከንዝ አል አጥፋል

📚  كتاب " الإستدلال على كنز الأطفال على طريقة السؤال والجواب "

📚 የተሰኘው የታላቁ ሸይኽ ⤵️⤵️

✍️ لفضيلة الشيخ الدكتور فيصل بن مسفر الوادعي حفظه الله.

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና

🕰️ ዘወትር ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

🗓ሰኞ 26-05-2017

📆የደርስ ቁጥር 20

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/mesjidalsunnah/16098

🎧 ደርሱን በድምፅ ለመከታተል 🎧
🔗
https://t.me/mesjidalsunnah/17301

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.