✞ እመቤቴ ማርያም ተማጽኜሻለው
እመቤቴ ማርያም እለምንሻለው
በለቅሶ በዋይታ ፊትሽ ወድቄአለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው /2/
ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን አዋያለው
ችግሬን ጉዳቴን ለማን እነግራለው
ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን አዋያለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው /2/
ሐዘኑ በዛብኝ መከራው ከበደኝ
እንደምን ልቻለው እኔስ ደካምነኝ
የዐማኑኤል እናት ፈጥነሽ ድረሽልኝ /2/
በጣም ተንገዳገድኩ ልወድቅ ነው እኔ
እመ አምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጎኔ
ምንም ረዳት የለኝ ከአንቺ በቀር ለእኔ /2/
ሐጥያቴም በዛና በጣም ቸገረኝ
ኩርምት ጭብጥ ብዬ አለቅሳለሁኝ
ዋሴ ጠበቃዬ ድንግል አማልጂኝ/2/
አዛኝቷ ማርያም ለቅሶዬን ተቀበይ
አማልጂኝ ከልጅሽ ሰምተሽ ዝም አትበይ
አውጪኝ ከመከራ ከገሃነም ስቃይ
አውጪኝ ከመከራ ከምፈራው ስቃይ/2/
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 💚 @mezmurochh 💚 ✥
✥ 💛 @mezmurochh 💛 ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
እመቤቴ ማርያም እለምንሻለው
በለቅሶ በዋይታ ፊትሽ ወድቄአለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው /2/
ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን አዋያለው
ችግሬን ጉዳቴን ለማን እነግራለው
ሐዘኔን ጭንቀቴን ለማን አዋያለው
እመቤቴ ስሚኝ ተማጽኜሻለው /2/
ሐዘኑ በዛብኝ መከራው ከበደኝ
እንደምን ልቻለው እኔስ ደካምነኝ
የዐማኑኤል እናት ፈጥነሽ ድረሽልኝ /2/
በጣም ተንገዳገድኩ ልወድቅ ነው እኔ
እመ አምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጎኔ
ምንም ረዳት የለኝ ከአንቺ በቀር ለእኔ /2/
ሐጥያቴም በዛና በጣም ቸገረኝ
ኩርምት ጭብጥ ብዬ አለቅሳለሁኝ
ዋሴ ጠበቃዬ ድንግል አማልጂኝ/2/
አዛኝቷ ማርያም ለቅሶዬን ተቀበይ
አማልጂኝ ከልጅሽ ሰምተሽ ዝም አትበይ
አውጪኝ ከመከራ ከገሃነም ስቃይ
አውጪኝ ከመከራ ከምፈራው ስቃይ/2/
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ 💚 @mezmurochh 💚 ✥
✥ 💛 @mezmurochh 💛 ✥
✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥