✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝
🙏 እንኳን ለፆመ ኢየሱስ ወይም አርባ ፆም አደረሳችሁ አደረስን 🙏
👉 ፪ኛው ሳምንት ቅድስት
ቅድስት በቅዱስ ያሬድ ፆመ ድጓ ላይ ግነዩ ለእግዚአብሔር ብሎ እንደተናገረው በዚች ቀን ከሰማይ የወረደው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፆመ የጀመረበት ቀን ነው በገዳመ ቆሮንቶስ በፍትሃ ነገሥት እንደተገለፀው አንቀጸ ጾም
ላይ ፆመ ኢየሱስ የሚፆመው እስከ ምሽቱ ፲፩ ሰዓት ነው ማለት ነው።
✝ የካቲት 22 (፳፪) ግነዩ ለእግዚአብሔር
🙏 ቅድስት
✝ የቅዳሴ ምንባባት
፩ ተሰሎ ም ፪ ቁ ፩-፲፫
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ ፲፫-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፲ ቁ ፲፮-፴
✝ ምስባክ
እግዚአብሔርሰ ሰማያት ገብረ
አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ
ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ
🙏 ትርጉም
እግዚአብሔር ግን ሰማያት ሠራ
ምስጋናና ውበት በፊቱ
ቅዱሳነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው
መዝ ፺፭፥ ፭-፮
95 5 6
✝ ወንጌል
ማቴ ም ፮ ቁ ፲፮-፳፭
6 16 25
✝ ቅዳሴ
ዘኤጲፋንዮስ (ዐቢይ)
" የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አሰብ "
ዘፀ ፳-፰
20 8
🙏 መልካም የሱባዔ ቀናት 🙏
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔
✧ ምስባክ ✧
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚 @mezmurochh 💚
💛 @mezmurochh 💛
❤ @mezmurochh ❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
🙏 እንኳን ለፆመ ኢየሱስ ወይም አርባ ፆም አደረሳችሁ አደረስን 🙏
👉 ፪ኛው ሳምንት ቅድስት
ቅድስት በቅዱስ ያሬድ ፆመ ድጓ ላይ ግነዩ ለእግዚአብሔር ብሎ እንደተናገረው በዚች ቀን ከሰማይ የወረደው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፆመ የጀመረበት ቀን ነው በገዳመ ቆሮንቶስ በፍትሃ ነገሥት እንደተገለፀው አንቀጸ ጾም
ላይ ፆመ ኢየሱስ የሚፆመው እስከ ምሽቱ ፲፩ ሰዓት ነው ማለት ነው።
✝ የካቲት 22 (፳፪) ግነዩ ለእግዚአብሔር
🙏 ቅድስት
✝ የቅዳሴ ምንባባት
፩ ተሰሎ ም ፪ ቁ ፩-፲፫
፩ ጴጥ ም ፩ ቁ ፲፫-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፲ ቁ ፲፮-፴
✝ ምስባክ
እግዚአብሔርሰ ሰማያት ገብረ
አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ
ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ
🙏 ትርጉም
እግዚአብሔር ግን ሰማያት ሠራ
ምስጋናና ውበት በፊቱ
ቅዱሳነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው
መዝ ፺፭፥ ፭-፮
95 5 6
✝ ወንጌል
ማቴ ም ፮ ቁ ፲፮-፳፭
6 16 25
✝ ቅዳሴ
ዘኤጲፋንዮስ (ዐቢይ)
" የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አሰብ "
ዘፀ ፳-፰
20 8
🙏 መልካም የሱባዔ ቀናት 🙏
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔
✧ ምስባክ ✧
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚 @mezmurochh 💚
💛 @mezmurochh 💛
❤ @mezmurochh ❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥