ቀልድ ብቻ™😁


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉
📥 || - ለማንኛውም የማስታወቂያ ስራ -
@OpenWavee

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


EXO DISK ቤት dan repost
⚠️⚠️◇የአክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልሞች የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሏቸው  እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8


ዘንድሮ የተወለዱ ልጆች ስማቸው ማን ሊባል ይችላል?


ጀለስ belike👇👇

ኑሮ ውድ ነህ
ብርቅሁን ስጋየ
ኮንደሚኒየም ለማ
ቻይና ፍቅሩ
ሩሲያ ተወዳጅ
ደሞዝ ቀለለ
ሊጡን በባልዲ
ቦንድነህ አባይ
ልማቱ ፈጠነ
😂😂😂😂



Be comment


የወንዶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😁

1. ካርድ ላክልኝ ቶሎ(😋hana)

2. 2ተኛ አደውልልኝ ከባሌ ልታጣላኝ ነው እንዴ(🙌maki class)

3. ሰውዬ ገንዘቤን አምጣ( 😮ሸምሱ ባለሱቅ)

4.
#አጨቅጭቀኝ ባል አለኝ አልኩህ (😁beti)

5. አንተ ያ ነገር ከመጣ 2ወር ሊሞላው ነው እኮ(😉mekdi)

የሴቶች_ስልክ_ቴክስት_ሲከፈት:-😂

1. አፈቅርሻለሁ(😻miki)

2. ሽቶው ተመቸሽ ቆንጆ(🫥kira ቡቲክ)

3. ነገ ልጋብዝሽ ውዴ(😊mati)

4. ደስ ያለሺን ገዛልሻለሁ(😂ከድር ነጋዴ)

5. ካርዱ ገባልሽ ማር(🥺nati ሰፈር)


😯ወንዶች ንቁ እንጂ😳


ዛሬ የበላሁት ሽሮ በጣም ሽንኩርት እንደበዛበት ያወኩት ሽንኩርቱ ሲያስለቅሰኝ ነው :  )

😂😁😂


ዘንድሮ የተወለዱ ልጆች ስማቸው ማን ሊባል ይችላል?


ጀለስ belike👇👇

ኑሮ ውድ ነህ
ብርቅሁን ስጋየ
ኮንደሚኒየም ለማ
ቻይና ፍቅሩ
ሩሲያ ተወዳጅ
ደሞዝ ቀለለ
ሊጡን በባልዲ
ቦንድነህ አባይ
ልማቱ ፈጠነ
😂😂😂😂


✅ New USDT mining bot is live! ⛏️

🥳 Earn 0.2 USDT per successful referral 💸

⛏️ Free USDT mining all day, every minute 🎁

⚠️ We only accept real referrals ⚠️

💲 Fast, instant bot payments. Get yours! 💲

👉 Get started now:




ላልጀመራቹ 👉

https://t.me/EASY_USDT_MINING_BOT?start=6992555423


የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise ለማድረግ "ጨፍኚ " ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት "እኔን ላለማየት ነው የጨፈንሽው" ብሎ ከቤት አባረራት

አሁን ማባረሩን ረስቶ "የት ሄዳ ነው❓" ብሎ እየፈለጋት ነው
😂😂😂

#LIKE ማንን ገደለ


Telegram መክፈል ጀምሯል እስከአሁን ያልጀምሯችሁ በቶሎ ገብታችሁ ገንዘብ ስሩ🤑🤑


ልክ የዛሬ 34አመት እሁድ ቀን ነበር ባል ውሻውን ይዞ ሊወጣ ሲል

ሚስት፡ አህያውን ለwalk ይዘሀው እየወጣህ ነው 

ባል ፡ ፈገግ ብሎ 😁ውሻውን ማለትሽ ነው

ሚስት፡እስኪ ዝም በል ውሻውን ነው ያናገርኩት 😄😂


ምንም አይነት ገንዘብ ሳታወጡ በ0 ብር 350$ በላይ መስራት ትችላላቹህ ጉድ ነው


አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ልባችሁ ቢናገር ኖሮ ምን ይል ነበር?

😨 ደከመኝ
😭 መሮኛል
💔 ተከዳው
😥 ተበደልኩ
😡 ተቃጠልኩ
😁 ደስተኛ ነኝ

✨#share & #like✨

12k 0 26 6 318

የፍቅርሽን ዝናብ በልቤ ውስጥ የምታካፊ የህይወቴ ፀሃይ ነሽ.! እላታለዉ

#የአየር_ትንበያ_ዘጋቢ_ነክ_እንዴ? አላለችኝም🤔

😂😆🤣




    ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
💛




ጓደኛ የሌላቸው ቸከሶች ባለ 50 ሉክ ደብተር ይገዙና

"ዳያሪዬ" ኤርሚ እኮ ዛሬ አየኝ,ዳኒም ደውሎ ማሬ አለኝ,ደሞ ቤዛ እንደምትቀናብኝ ነገሬሻለው,ቤቲም በቂጥ ስለምበልጣት አቶደኝም,ወይኔ ዲያሪዬ ሳልነግርሽ ዘበኛችን ገላውን ሲታጠብ አየሁት😊


🗣ሲፋቀሩ

👱‍♂እሱ

አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇

👱‍♂እሷ

ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤

🗣ሲጣሉ

👱‍♂እሱ

እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎

👱‍♀እሷ

ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር 😩

😂😂😂

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር ይደረግ!!!!😉😌


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


መላጣ ሰው ግን ታድሎ!ፀጉሩን ለመታጠብ ውሃ አይፈጅም,በቃ በእርጥብ ፎጣ ወልወል ወልወል ማድረግ ነው።🙈😁


የሆነ ህፃን ልጅ እንዲተኛ አደረጉት ና ቤተሰቦቹ

5 ደቂቃ ቆይቶ

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ" ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "አይቻልም,  ሰዐትህን አስልፈሀል"

አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳ....ድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ እገርፍሀለው"

ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና " ብሎት ወደ መኝታው

አባት:😤😤😡😡😡😡😡

አዝግ ልጅ እንደኛ ☝🤣🤣🤣🤣🤣


ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ!!😉


A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
.
.
እስር ቤት😒😂😂


እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁

👱፦ Hi
👩፦ Hi
👱፦ Alesh
👩፦ Alew
👱፦ Nurilegn
👩፦ Amen um
👱፦ Amen welo
👩፦ Arif nber ugas
👱፦Endezaw

ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣


Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂
   
    ✨
#share & #like

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.