ሕይወት መንፈሳዊ ነዉ።/Life is spiritual./
....አስተውሉ ፊተኛው አዳምና ረዳቱ የነበረችው ሔዋን በእግዚአብሔር ኤደን በገን የነበሩበት ጊዜ በሕይወት የነበሩበት ጊዜ ነበር: ከጨርቅ ወይም ከቆዳ የተሰራ ልብስ አይለብሱም ነበር ነገር ግን እራቁትነት አይሰማቸውም ነበር፤ በዚያ ስራ ነበር ድካም ግን አልነበረም፤ ይመሽና ይነጋም ነበር ፍርሃት እና ሃዘን ግን አልነበረም! ምክንያቱም የሕይወት ምንጭ ከሆነው መንፈስ ጋር ተስማምተው የነበሩበት ጊዜ ስለነበር ነዉ። የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በተላለፉ ጊዜ ግን ወድያው እራቁቱነት፤ ፍርሃት፤ የበደለኝነት ስሜት በኃላም ድካም፤ ላብ፤ ስቃይ፤ ሕመም መጡባቸው! ምክንያቱም የሕይወት ምንጭ ከሆነው መንፈስ ባለመታዘዝ ስለተለያዩ እና ስለሞቱ ነው።
የሕይወት ምንጭ እግዚአብሔር ነዉ። እግዚአብሔር ደግሞ መንፈስ ነዉ። ከእግዚአብሔር የተለየ ሕይወትን እየኖረ አይደለም! በድካም በላብ እና በስቃይ ነው የሚኖረው: የሕይወት ምንጭ ከሆነው መንፈስ የተስማማ ግን በሕይወት ይኖራል። አያችሁ ሕይወት መንፈሳዊ ነዉ:እውነተኛ እረፍት፤ ሐሴት ፤ጤንነት ፤ ነጻነት፤ ስኬት ሁሉ መንፈሳዊ ነዉ። መንፈስ ቅዱስ ያልረዳው ስጋ ለባሽ ሕይወትን መኖር አይችልም: ምክንያቱም ሕይወት መንፈሳዊ ነዉ።
ሰው ሕይወትን መኖር የሚጀምረው ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ነዉ።
ህይወት ትርጉም የምያገኘው በኢየሱስ ብቻ ነው፡፡
@mkc1933