አሊያ ቢንት አብደሏህ ግጥም አፍቃሪዋ🗓 dan repost
እውቀት !!!
እውቀት ነው የሁሉ መሠረት
ጥሩውን ይዘው መጥፎ ሚለዩበት
ጠቃሚው ከጎጂው ለይተው ሚያቁበት
ሀቅን ከባጢሉ መርጠው ሚይዙበት
ወደ ጌታ ብርሀን ይዘው ሚጒዙበት
ሀላሉን አውቀው ሀራም ሚርቁበት
ከሽርኩ እርቀው ተውሂድ ሚሠብኩበት
ከቅናት ከሀሜት ነፃ ሚወጡበት
የህሊና እረፍት ሠላም ሚገኝበት
በጌታ ውዴታ ልብ ሚጠፋበት
በሌላም አይደል በሸሪአ እውቀት
ቁርአን እና ሀዲስ ሁሌ ሢቀሩበት
ጊዜያችን ሲያልፍ ኡለሞች ባሉበት
ተምረን በመለውጥ ጅህልናን እናንሳ
ከምድር ሣንወጣ ተብለን እሬሳ ።
እውቀትን ስጠኝ
ያረቢ ጌታዬ እውቀትን ለግሠኝ
አንተን በሚገባ ልገዛህ ሚረዳኝ
ከጠላህው ነገር አርቆ ሚወስደኝ
በውብ ስብእና ውስጤን ሚያላብሠኝ
ለሠዎች ጠቃሚ ሁሌም የሚያረገኝ
በዱኒያ በአሄራ ምንግዜም ሚጠቅመኝ
እባክህ አሜላኬ ጥሩ እውቀት ስጠኝ
ከእሣት አርቆ ጀነት የሚሠስደኝ
ሀራምን አስትቶ በሀላል ሚጠምደኝ
ክፉ ከማሠብ ከቅናት ሚያድናኝ
ሠዎችን ከመጥላት ከኩራት ሚያርቀኝ
የመኖሬን ትርጉም ተውሂድ አሣውቀኝ
በእውቀቶች አውራ ሙሀዊድ አድረግኝ ።
https://t.me/imujabirsadi
እውቀት ነው የሁሉ መሠረት
ጥሩውን ይዘው መጥፎ ሚለዩበት
ጠቃሚው ከጎጂው ለይተው ሚያቁበት
ሀቅን ከባጢሉ መርጠው ሚይዙበት
ወደ ጌታ ብርሀን ይዘው ሚጒዙበት
ሀላሉን አውቀው ሀራም ሚርቁበት
ከሽርኩ እርቀው ተውሂድ ሚሠብኩበት
ከቅናት ከሀሜት ነፃ ሚወጡበት
የህሊና እረፍት ሠላም ሚገኝበት
በጌታ ውዴታ ልብ ሚጠፋበት
በሌላም አይደል በሸሪአ እውቀት
ቁርአን እና ሀዲስ ሁሌ ሢቀሩበት
ጊዜያችን ሲያልፍ ኡለሞች ባሉበት
ተምረን በመለውጥ ጅህልናን እናንሳ
ከምድር ሣንወጣ ተብለን እሬሳ ።
እውቀትን ስጠኝ
ያረቢ ጌታዬ እውቀትን ለግሠኝ
አንተን በሚገባ ልገዛህ ሚረዳኝ
ከጠላህው ነገር አርቆ ሚወስደኝ
በውብ ስብእና ውስጤን ሚያላብሠኝ
ለሠዎች ጠቃሚ ሁሌም የሚያረገኝ
በዱኒያ በአሄራ ምንግዜም ሚጠቅመኝ
እባክህ አሜላኬ ጥሩ እውቀት ስጠኝ
ከእሣት አርቆ ጀነት የሚሠስደኝ
ሀራምን አስትቶ በሀላል ሚጠምደኝ
ክፉ ከማሠብ ከቅናት ሚያድናኝ
ሠዎችን ከመጥላት ከኩራት ሚያርቀኝ
የመኖሬን ትርጉም ተውሂድ አሣውቀኝ
በእውቀቶች አውራ ሙሀዊድ አድረግኝ ።
https://t.me/imujabirsadi