የዘገየው የጥቅምትና የኅዳር ወራት የደምወዝ ጭማሪ ደመወዝ በታኅሳስ ወር ደምወዝ ላይ ተጨምሮ ለሠራተኞች እንደሚከፈልም ገለጻ ተደርጓል።
መንግሥት፣ በተያዘው ዓመት ለሠራተኞች ለሚከፍለው ደመወዝ ከተጨማሪ በጀቱ ላይ 90 ቢሊዮን ብር መመደቡ ይታወሳል።
መንግሥት ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ ሠራተኞች ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የደመወዝ ማስተካከያ አደርጋለሁ ብሎ የነበረ ቢሆንም፣ የደመወዝ ጭማሪው ባለፉት ሁለት ወራት ተፈጻሚ ሳይሆን መቅረቱ በብዙ የመንግሥት ሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሮ ቆይቷል።
በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ወረዳዎች ከዛሬ ጠዋት እስከ ቀትር ድረስ ስለደመወዙ አከፋፈል ሂደት ለሠራተኞቹና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ገለጻ ሲደረግ እንደነበረ ተሰምቶል።
Via @mussesolomon