አሜሪካ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልትወጣ መሆኑ ተሰምቷል
የሪፐብሊካን ህግ አውጪዎች አሜሪካን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለማስወጣት እንቅስቃሴ ጀመሩ።
ህግ አውጪዎቹ ዓለም አቀፉ ድርጅት የአሜሪካን ጥቅም ማስቀደም አልቻለም፤ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ “አሜሪካ ትቅደም” ፖሊሲ ጋር አይጣጣምም ብለዋል።
ድርጅቱ አምባገነኖች አሜሪካን እና አጋሮቿን የሚያጠቁበት መድረክ ሆኗል ሲሉ በመውቀስም ለዚህ ተቋም የሚከፈል ገንዘብ እንዲቆም ጠይቀዋል።
አሜሪካ ከየትኛውም ሀገር በበለጠ ለተመድ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ የምታደርግ ሲሆን፥ በፈረንጆቹ 2022 ብቻ 18 ቢሊየን ዶላር ገንዘብ መስጠቷ መገለፁን አልዓይን ዘግቧል።
Via @mussesolomon