ተማሪዎች #በሬድዮ እና #በቴሌቪዥን የሚሰራጩ ትምህርቶችን በቤታቸው ውስጥ እንዲከታተሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰ
✅ሚኒስቴሩ ማሳሰቢያውን የሰጠው በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መንግሥት ትምህርት ቤቶች ለተጨማሪ ሁለት ሳምንት ተዘግተው እንዲቆዩ መወሰኑን ተከትሎ ነው።
✅ሚኒስቴሩ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ባለመዘናጋት የኮሮና ቫይረስ በሽታን በመከላከል የድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል ብሏል።
✅በሬድዮ እና በቴሌቪዥን ላይ የሚሰራጩ ትምህርቶችም Utelsat 8 west‚ Frequency 11512‚ position vertical‚ symbol rate 27500‚ Fed 7/8 ላይ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ አመልክቷል።
©ትምህርት ሚኒስቴር
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT