በኒው ዮርክ ከቤት መውጣት ሊያስቀጣ እንደሚችል ተነገረ
የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ቢል ደ ብላሲዮ እንዳሉት የአስተዳደራቸውን ከቤት ያለመውጣት ትዕዛዝ ችላ ብለው በሳምንቱ ማብቂያ ቀናት ወደ መናፈሻ ቦታዎችና ወደ እምነት ቦታዎች የሚሄዱ ሰዎች 500 ዶላር ሊቀጡ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ።
የኒው ዮርክ ከተማ በአሜሪካ ውስጥ የኮሮናቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ክፉኛ ከተስፋፋባቸው ቦታዎች ቀዳሚዋ ስትሆን እስካሁን ከ45 ሺህ በላይ ነዋሪዎቿ ቫይረሱ የተገኝቶባቸዋል፤ 510ሩ ደግሞ ለሞት ተዳርገዋል።
በከተማዋ የሚገኙ ሆስፒታሎችም ያላቸው የህክምና መስጫ መገልገያዎች በፍጥነት እያለቁባቸው እንደሆንም እየተነገረ ነው።
ከተማዋ ህክምና ፈልገው ይጎርፋሉ ብላ በስጋት የምትጠብቃቸውን ነዋሪዎቿ ለማስተናገድ አንድ የባሕር ኃይል መርከብም አንድ ሺህ አልጋዎችን አዘጋጅታ ከቨርጂኒያ ወደ ኒው ዮርክ የባሕር ዳርቻ ታቀናለች ተብሏል።
BBC
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT