ናዝራዊ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ይህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ቤተክርስቲያናችን የምንማማርበት ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምናውቅበት እንዲሁም ከሌሎች እምነቶች ስለሚነሱ ጥያቄዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃነት የምናቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው
Admin: - @ናዝራዊ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




እንኳን አደረሳችሁ🥰
ዘማሪ መክብብን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በሉልኝ


https://vm.tiktok.com/ZMkkxtm4E/




ታህሳስ ፮ ቅድስት አርሴማ

በዚችም ቀን የድንግሊቱ አርሴማ ቤተ ክርስቲያኗ የከበረችበትና የሥጋዋ ፍልሰት የሆነበት ከእርሷ ጋር የተገደሉ የሃያ ሰባት ደናግልም የሥጋቸው ፍልሰት የሆነበት ነው ።

ይችንም ቅድስት አርሴማን ንጉሥ ድርጣድስ ይህን ያህል ታላቅ ክብር ካለው ከእኛ ጋር መኖርን እምቢያልሽ ልብ የለሽምን አላት እርሷም በሰማያት ያለው ይበልጣል እጅግም ይሻላል አለችው ወደ ጎን ወስደው ልብሷን ገፈው አንገቷን በሰይፍ እንዲቆርጡ አዘዘ የደናግሉንም ሁሉ አንገት እንዲቆርጡ አዘዘና ተቆረጡ ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በደናግል ጸሎት ይማረን አሜን ።

" ገድሏን በስቃይ የፈጸመች ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል: በመንግስተ ስማይም ስሟ ታላቅ ነው ::"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ


የኦርቶዶክስ ልጆች የቤተክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎችን አበረታቱልኝ👉

https://vm.tiktok.com/ZMkLyTgL6/


እኔ መቼም ጴንጤ የማንሆንበት ምክንያት እመነቱ በራሱ ሰውሰራሽ ስለሆነ ነው እሔን ጉድ ተመልከቱ 😭
https://vm.tiktok.com/ZMhE7hVyR/




🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯

⛪️✍ጌታውን ያጠመቀና #ሰባኪ_መንገድ ጠራጊ፣ ካህን #ድንግል_ሰማዕት፣ ነቢይና አገልጋይ፤ #ምስጉን_ቅዱስና ንጹሕ፤ ተገፍቶ የተገደለ ለኾነ ለቅዱስ #ዮሐንስ1ሰላምታ ይገባል።"

("ሊቁ አባ #ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ")🙇‍♀❤️🕯

#እንኳን_አደረሳቹሁ_የእምየ_ተዋሕዶ_ልጆች

( ፴ 🕯) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፦

🥀መጥምቀ #መለኮት_ቅዱስ ዮሐንስ ማለት

🕯️•••እውነት እላችኋለሁ፥ #ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ '' 📚(ማቴ11:11)

🕯️....የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሓንስን ክብር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በጌታ የተከበረ ነቢይ እና ጻድቅ ነው። “እውነት እላችኋለሁ፥ #ከሴቶች_ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ ” በማለት የተናገረለት ቅዱስ ኣባት ነው።

🕯️••••መጥምቀ #መለኮት_ቅዱስ ዩሐንስ የተሰጡት ሃብተ ጸጋዎች
🌷🫵•••🫵•••🫵🌷
❶ነቢይ
❷ካህን
❸መምህር
❹ሃዋርያ
❺ፃድቅ
❻መጥምቅ
❼ሰማእት ነው።

✳️ቅዱስ ዮሓንስ ከነቢያት ሁሉ የሚበልጥ መሆኑን #ጌታችን_ሰናገር እንዲህ ብሎ ከሎ “ኣዎ ከነቢይ እንኳ የሚበልጥ ነብይ ነው እላችሃለሁ” በማልት መስክሮለታል።

✳️ዩሐንስ ሃቀኛ መምህር፤ ነቢይ፤ ካህን፤ ሰማዕት፤ ሐዋርያ በመሆኑ ከኣምላኩ ክብርን #የተቀበለ_ቅዱስ ኣባት ነው። ስለዚህ ነው ደግሞ #ጌታችን_ኢየስሱ ክርስቶስ እራሱ ግልጽ ኣድርጎ ስለ ዮሐንስ ክብር የተናገረው ። ትንቢት የተነገረለት ዮሓንስ ክብሩ በመልኣኩ እንዲህ በማለት ነው #በእግዚአብሔር_ፊት ታላቅ ነቢይ እንደሆነ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተመረጠ በንጽሕናው በኣገልግሎቱ በመላእክት ደረጃ የሚታሰብ ነው ብሎታል።

⛪️🥀 #ልዩ_ነው_ህይወቱ 🍂🕯

በማህፀን ሳለ
#ለአምላኩ1የሰገደ
በናዝራዊነቱ
ምድር በዳ ያደገ
የብሉይ መደምደሚያ
የሃዲስ ኪዳን #መግቢያ
የእውነት ምስክር
ነብይ ሐዋርያ
ደሃውን ሳይንቀው
ንጉሱን ሳይፈራ
#ለሕገ_እግዚአብሔር_ቀንቶ
እውነቱን የዘራ
ልዩ ነው ሕይወቱ
እፁብ እፁብ ድንቅ
የዘካርያስ ልጅ
#ዩሐንስ_መጥመቅ።

✳️ጥቅምት 30 ይህች ዕለት ለቅዱሱ ዮሐንስ መጥምቅ '#አስተርዕዮተ_ርዕሱ' ወይም ቅድስት ራሱ ከተሰወረችበት የተገለጠችበት ነው::

🥀በረከቱ ይደርብን 🍂ወሰብሐት #ለእግዚአብሔር🥀

🤲 🤲 🤲
#አሜን......... 🧡 ......... #አሜን
⊹ #አሜን🙏³
🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁🕯🍁






የእግዚአብሔር ፍርድ ካወቅ
ወይ እራስህ እግዚአብሔር መሆን አለብህ
የአባታትን ድንቅ መልዕክት ገብታችሁ ተመልከቱ👉https://vm.tiktok.com/ZMhuyss1B/


ለኛ ኦርቶዶክሲያዊያን
ኢየሱስ ክርስቶስ
https://vm.tiktok.com/ZMhPTGsCo/


ለእንዳልካቸው አድርሱልኝ 👉

https://vm.tiktok.com/ZMhf28F4q/


እሔን መዝሙር አድምጡ ከዛም እግዚአብሔር ይመስገን በሉ🙏

https://vm.tiktok.com/ZMhhP8BXy/


1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።


በቅዳሴያችን ቅዳሴ እግዚእ/የጌታ ቅዳሴ ላይ ዲያቆኑ ሲናገር :-

"#እግዚአብሔር_ያያል" ይላል

በጣም ከባድ ቃል ነው ሰው እግዚአብሔር ያያል ካለ ሌላ ነገር አያስፈልገውም እግዚአብሔር ያየኛል ከሚል ህግ ቀስተቀር ሌላ ነገር አያስፈልገውም እግዚአብሔር ያየኛል ካለ አስርቱ ትዕዛዝ ምን ያደርጉለታል፣በወንጌል የተጠቀሱስት ህግጋት ምን ያስጨንቀዋል ለምን እግዚአብሔር ያየዋል የትኛውንም ነገር ለማድረግ ሲል እግዚአብሔር ያየዋል።

ሰው የሚያየው ድርጊታችንን ወይንም ንግግራችንን ነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ህሊናችንን ያያል ሀሳባችንን ገና ህሊና ሳያስበው ሀሳባችንን ያውቀዋል፣ምኞትህን፣ክፋትህን ደግነትህንም ገና ሳትወለድ እንደተፀነሰ ያየዋል።

በጎም ስራ ሲሰራ ሰው እንዲያይለት አይፈልግም ምክንያቱም ማን ስለሚያይ እግዚአብሔር ስለሚያይ ዋጋ የሚከፍል እርሱ ስለሆነ ሰው እንዲያይለት አይፈልግም ክፉም ሲሰራ እግዚአብሔር ያየኛል ስለሚል ከክፉ ይጠበቃል ፈሪሃ እግዚአብሔር የምንለው ይሄንን ነው።






እኔን አብን አየ👉https://vm.tiktok.com/ZMMKqHLd2/


አንገትህ ላይ ያሰርከውን(ሽውን) ማዕተብ ትርጉሙን ታውቀዋለህ?(ታውቂዋለሽ?) ቤተክርስቲያንን እንወቅ👉https://vm.tiktok.com/ZMMvdqEtA/
TikTok · ናዝራዊ
Check out ናዝራዊ’s post.

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.