ስሙኝ!
ሁሌም ቢሆን…!
🥀"ስቀልድ ነበር " ከምትለዋ ቃል ጀርባ
ትንሽ እውነታ አለች።
🥀" ኧረ ችግር የለውም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ስሜት/ህመም አለች።
🥀"ምንም አልፈልግም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ፍላጎት አለች።
🥀"መሄዴ ነው"ከምትለዋ ቃል ጀርባ የመቅረት ፍላጎት አለች።
. . .ነገር ግን ከዝምታ ጀርባ ብዙ ብዙ
ቃላቶች አሉና ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን ስሜቶችንም ለመረዳት ሞክሩ!!