#እኔስ_በምግባሬ
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ/፪/
እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ/፪/
ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ አደራ
እዘኝልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ/፪/
/አዝ = = = = =
የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና
የናሆም መድሃኒት ንኢ በደመና/፪/
/አዝ = = = = =
አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ
የልቤ መፅናኛ እረዳት ምርኩዜ/፪/
/አዝ = = = = =
አፈሳለሁ እንባ በጣም ተጨንቄ
እማፀንሻለሁ በደሌን አውቄ/፪/
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ/፪/
እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ/፪/
ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ አደራ
እዘኝልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ/፪/
/አዝ = = = = =
የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና
የናሆም መድሃኒት ንኢ በደመና/፪/
/አዝ = = = = =
አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ
የልቤ መፅናኛ እረዳት ምርኩዜ/፪/
/አዝ = = = = =
አፈሳለሁ እንባ በጣም ተጨንቄ
እማፀንሻለሁ በደሌን አውቄ/፪/
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊