Nib InternationalBank

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha

Committed to Service Excellence!
Website - https://www.nibbanksc.com/
Webmail - nibcontact@nibbanksc.com
Gmail - nibbanksc@gmail.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri

መተግበሪያውን ከድረ ገጽ፣ ከአፕ ስቶር ወይም ከጉግል ፕሌይ ያውርዱ::
ምርጫዎን ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያድርጉ!

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #nibbank #NIBForex  #banksinEthiopia #Birr #Ethiopia # unite.et #unite

2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ  እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ጉርሻና ተጨማሪ ስጦታ ወዲያውኑ ይቀበላሉ፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

የዛሬ የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

የተከበራችሁ ደንበኞቻችን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሰረት ከታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 01/01/2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የባንክ ሒሳብ መክፈት የሚቻለው በፋይዳ መታወቂያ ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡

በዚህም መሰረት አዲስ አበባ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎቻችን ሒሳብ ለመክፈት ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያዎትን አልያም የፋይዳ ቁጥርዎን ይዘው እንዲመጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

እናመሰግናለን!

2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ  እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ጉርሻና ተጨማሪ ስጦታ ወዲያውኑ ይቀበላሉ፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

May this year bring you boundless joy, good health, and endless opportunities. Let’s step into the new year with hope, gratitude, and determination to achieve all our dreams.

HAPPY NEW YEAR! - 2025 G.C

Nib InternationalBank S.C

Committed to Service Excellence!

የዛሬ የታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

***
25 ዓመታትን በታታሪነትና በአገልጋይነት!

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ባንካችን በመቄዶኒያ እና ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ማኅበራት ያከበረውን የሠራተኞች ቀን አስመልክቶ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የሚዲያ ሽፋን

https://www.youtube.com/live/PHZLHpXQrQ0?si=zpn_2oGy0I0Sn0-P

2% ጉርሻ + ተጨማሪ ስጦታ

ከታኅሣሥ 14 እስከ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ  እንዲሁም ሲመነዝሩ በክብር ተስተናግደው ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ጉርሻና ተጨማሪ ስጦታ ወዲያውኑ ይቀበላሉ፡፡

***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

የሀዘን መግለጫ

ባንካችን በሲዳማ ክልል፣ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ በደረሰው የመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡

የዛሬ የታኅሣሥ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ምንዛሪ ተመን

መረጃውን ለሌሎች ስለሚያጋሩ እናመሰግናለን!
***
25 ዓመታት በታታሪነትና በአገልጋይነት!

#Nib #forex #exchange #DailyFX #nibbank #NIBForex #ForeignExchange #Currency #exchangerate #banksinEthiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia

14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.