አል ቡራቅ ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
ዑመር ኢብኑ ዐብደል አዚዝ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል"ንግግሩ ከስራው መመደቡን ያላወቀ አካል ወንጀሉ ይበዛል።"
قال عمر بن عبد العزيز رحمه الله كما في الحلية " من لم يعلم أن كلامه من عمله كثرت ذنوبه"
ወንድሜ ንግግርህ ከስራህ ነው ትቀጣበታለህ እንዲሁም አጅር ታገኝበታለህ።
https://t.me/abu_muqbil1