እኔስ ተሳስቼ ወድጄሽ ነበረ ወድጄሽ ነበር
አንቺም ትተሽኛል እኔም ተውኩሽ ቀረ
የምስራች ጥርሴ ማታለል አወቀ ማታለል አወቀ
እንዳልናፈቀ ሰው እንዳልተጨነቀ እንዳልተጨነቀ
ፍርምባ ላኪልኝ በኪስ አግልግል በኪስ አግልግል
አኔ አንጀት አልበላም አንቺን ይመስል አንቺን ይመስል
ከእንግዲን አልበላም ብርቱካኔን ልጬ ብርቱካኔን ልጬ
መለየትን ያለ ከጎኔ አስቀምጬ ከጎኔ አስቀምጬ
እፎዬው ግልግል ቀለለልኝ እዳ ቀለለልኝ እዳ
አብሬ እሞታለሁ ብዬ ስሰናዳ ብዬ ስሰናዳ
እመለኩሳነሁ እገባለሁ ገዳም እገባለሁ ገዳም
ደሞም በስጋዬ በነፍሴ አልጎዳም በነፍሴ አልጎዳም
👇👇👇
@old_musicaሼር🙏