🎙✞ሙሽራዬ አበባዬ✞
🎙ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽ
#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ
@Orthodox_mezmur13
@Orthodox_mezmur13
👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👆
🗓መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇
መዝሙር ለመላክ👉@Zmarebcha
ሙሽራዬ አበባዬ (2)
አበባ ነው አበባ የኛ ሙሽራ
አበባ የኛ ሙሽራ
አበባ ናት አበባ የኛ ሙሽራ
አበባ የኛ ሙሽራ
ከከመቼውም ይልቅ የኛ ሙሽራ አበባ የኛ ሙሽራ
አምረው አጊጠዋል » » »
በነጩ ልብሳቸው » » »
ፀአዳ መስለዋል » »
»
ገብቷል ከቤታቸው » » »
ከጣሪያቸው ስር » » »
ደስታን ተጎናፅፈው » » »
ታጥረዋል በፍቅር » »
»
በድንግል ቃል ኪዳን » » »
ሰምሯል እቅዳችኹ » » »
የኛማ ሙሽሮች » » »
እንኳን ደስ አላችኹ » » »
ምስጢሩ እሱ ነው » » »
እንዲህ ያማሩበት » » »
በጾም በጸሎት ነው » » »
ቀድመው በአብነት » »
» »
»
በእልልታ ታጅበው » » »
በፍቅር ያዜማሉ » » »
አምላክን በሀሴት » » »
ያመሰግናሉ »
🎙ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽ
#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ
@Orthodox_mezmur13
@Orthodox_mezmur13
👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👆
🗓መዝሙር መጋበዝ ይቻላል👇
መዝሙር ለመላክ👉@Zmarebcha