#በካሲዮፒያ እና #ብርሃነ_ማዕዶት የበጎ አድራጎት ማህበራት ትብብር የተዘጋጀው የደም ልገሳ በነገው እለት ይካሄዳል !
ዝግጁ ናችሁ..!?
ኑ ደም በመለገስ በክቡሩ ስጦታ ክቡሩን የሰው ልጅ ሕይወት ከሞት እንታደግ...!
ጥቅምት 9፣2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ የደም ባንክ አገልገሎት (ስታዲየም)
ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎን ይዘው ይመጡ!
ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር
ብርሃነ-ማዕዶት የበጎ አድራጎት ማህበር
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!