የሬስቶራንት ቢዝነስ የሚያድግበት 4 መንገዶች
1. ጥሩ ምግብ ማቅረብ፤አዳዲስ ነገሮችን መጨመር ፤የደንበኞችን ፍላጎት ማጥናት
2. በሳምንት አንድ ቀን ትልቅ ቅናሽ በማድረግ ሰዎች እዲመጡ ማድረግ ፤ አንድ ጊዜ መተው ከወደዱት በዚያው ይቀራሉ።
3. ደንብኞች አያያዝ ላይ በደንብ መስራት
4.ተደራሽነትን ማስፋት በ ማህበራዊ ሚድያ ፤ የተለያዪ መንገዶች በመጠቀም