LeEgna / ለእኛ dan repost
4ተኛ ዙር ነፃ ቀዶ ጥገና በድሬደዋ ከተማ ሊጀመር ነው!!!
በድሬደዋ ከተማ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ከግንቦት 17- 19 የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ቀዶ ጥገና የሰጣል።
ለመመዝገብ☎️☎️☎️ 0973025555 ላይ ይደወሉ!
ነጻ ቀዶ ጥገናው የሚያካትታቸው ነገሮች:
✅ ለ1 ታካሚ እና 1 አስታማሚ ነጻ ትራንስፖርት
✅ በሚቆዩት ግዜ የምግብ ወጪ
🍋 🍋 🍋
lommi.org
በድሬደዋ ከተማ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ከግንቦት 17- 19 የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ቀዶ ጥገና የሰጣል።
ለመመዝገብ☎️☎️☎️ 0973025555 ላይ ይደወሉ!
ነጻ ቀዶ ጥገናው የሚያካትታቸው ነገሮች:
✅ ለ1 ታካሚ እና 1 አስታማሚ ነጻ ትራንስፖርት
✅ በሚቆዩት ግዜ የምግብ ወጪ
🍋 🍋 🍋
lommi.org