🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀 dan repost
🔖ጥንቃቄ ሴቶቻቹሁ በአለባበሳቸው የካፊር ሴቶችጋ ከመመሳሰል ተጠንቀቁ⚠️
▣አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣
➞▹▹ከታላላቅ ➷ብልሽነት መካከል ➷ብዙ ሴቶች ➷የካፊር ሴቶችጋ ➷መመሳሰላቸው በአለባበሳቸው ➷እነሱጋ መመሳሰል ➷በጠባብ በአጫጭር ➷ልብሶች ፀጉራቸውን ➷በማሳየት አርቴፊሻል ፀጉር ➷በመቀጠል◃◃◌
➲وقال صلى الله عليه وسلم من تشبه بقوم فهو منهم➲
➞▹▹የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ➷በሰዎች የተመሳሰለ ➷እሱ ከእነሱ ➷ነው◃◃◌
➞▹▹እንደሚታወቀው ➷በመመሳሰላቸው በአለባበሳቸው ➷በአጫጭር ቅርፅን ➷እሚያሳዩ ጠባቦች ➷የሆኑ ልብሶች ➷የሴት ልጅ ➷አውራዎን እሚያሳዩ ምን ➷እንደሚከሰት ይታወቃል ➷ብልሹነት የዲን ጥላቻነት ➷የሀያእ መገፈፍ ➷አይናፋር አለመሆኗ ➷ልከኝነትን ማጣት◃◃◌
➞▹▹በዚህ ➷ነገር መጠንቀቅ ➷ግዴታ ነው ➷የሚያስከትለው ➷መዘዝ በጣም ➷ከባድ ስሆነ ➷ሴቶችን ከዚህ➷ ነገር መከልከል እና ➷በዛላይም ከባድ ➷ጥብቅ መሆን ➷ያስፈልጋል ምክንያቱም ➷መጨረሻው ትልቅ ➷ፈሳድ ➷መበላሸት ያስከትላል◃◃◌
➞▹▹በዚህ ➷ላይም በሴቶቻቹሁ ➷ላይ በወጣቶች ➷ሴት ልጆች ➷ችልተኛ መሆንም ➷አይቻልም ➷ምክንያቱም በዚህ ላይ ➷ካደጉ ሸሪአዎ ➷አለባበስ ላይ ጥላቻ ➷ያሳድርባቸዋል ተገላልጠው ➷ካደጉ መሰተርን ➷መሸፋፈንን ይጠላሉ ➷ጥላቻም ➷ይፈጥርባቸዋል◃◃◌
#ምንጭ
📚(( التبرج (ص٣٧–٣٨))
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
⛔️لانسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም