🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀 dan repost
➞▹▹የፈለግሽውን እየለበሽ ዲን ➷በልብ ነው ትያለሽ ➷የተገለጠችዋ ሴት ➷እንዲህ ትላለች ትክክል ነው ➷ልብሴ ሸሪአዊ አይደለም ➷ነገር ግን ልቤ የጠራና ➷ንፁሁ ነው ትላለች◃◃◌
➞▹▹የአላህ መልእክተኛ ➷እንዲህ ይላሉ በሰውነት ➷ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ➷እሷ ከተስተካከለች ➷ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል እሷ ➷ከተበላሸች ሰውነት ➷ሁሉ ይበላሻል እሷም ➷ልብ ነች◃◃◌
➞▹▹የተገላለጥሽው ➷ኢማን በልብ ነው ➷ብገላለጥ ➷ዋናው ልብ ነው ልብሽ ➷ቢስተካከል ውጭሽም ➷አላህን ፈርተሽ ጌታሽ ➷ያዘዘሽ ➷በተገበርሽ የተከለከልሽውን ➷በራቅሽ◃◃◌
➞▹▹የጌታሽን ትዛዝ ➷ጥሰሽ ኢማን ➷በልብ ነው እያልሽ ➷ምን አይነት አቅል ➷ቢኖርሽስ ነው◃◃◌
➞▹▹ምን ➷አይነት ልብስ ➷እደምትለብሽ ስትመርጪ ➷አላህ ተመልከቺ ሁሌም ➷አትዘናጊ አስታውሽ ➷ነገ አላህ ፊት ➷ተጠያቂ እንደሆንሽ ዛሬ ➷በለበሽው አደራሽን ➷በዲን ላይ ➷ከመለዋወጥ◃◃◌
➞▹▹አንች ➷ስሜትሽ ስለወደደው ➷ብቻ ሳይሆን መልበስ ➷ያለበሽ እምትለብሽው ➷አለባበስ አላህ የሚወደው ➷አለባበስ ነው ወይ◃◃◌
➞▹▹አደራሽ ➷እህቴ ነፍስያ ➷እንደሆነ ገደል ➷ይከትሻል አደራሽ ➷እህቴ ምን ➷አይነት አለባበስ ➷መልበስ እዳለብሽ ➷ልብ ልትይ ➷ይገባል◃◃◌
➞▹▹በሂጃብሽ ➷ባለባበስሽ ተጣሪ ➷ሁኝ በመልካም ➷ስነምግባርሽ ተጣሪ ➷ሁኝ በምትሰሪው ➷ነገር ተጣሪ ሁኚ በማንኛውም ➷በምትሰሪያቸው ተግባርሽ ➷ሁሉ ➷ተጣሪ ሁኚ◃◃◌
➞▹▹በተቻለሽ ➷መጠን ሁሉ ወደ ➷አላህ ለመጣራት ➷ትግል ኒኖርሽ ➷ይገባል ብዙ ➷የሰመጡ ➷ሴቶች እጃቸውን ➷ጎቶ እሚያወጣቸው ➷እየጠበቁ ነው◃◃◌
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman
⛔️لانسمح بحذف الرابط او تعديله
⛔️ሊንኩ እንዲሰረዝም ይሁን እንዲቀየር አንፈቅድም