እንኳን አደረሰን !
አድዋ በሰው ልጅ የነጻነት ታሪክ ውስጥ የማይጠልቅ ፀሐይ ነው። ነጻነት ሲነሳ አድዋን አድዋን ስናነሳ ድላችን ፣ ነጻነታችን አለማንሳት አንችልም።
ጀግኖቻችን ህይወታቸውን ከፍለው ሀገር እና ጭቁን ህዝብን አስከብረዋልና ስናመሰግናቸው እንኖራለን።ስለጀግንነታችሁ ሁሌም እናመሰግናችኋለን ።
እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል አደረሰን ! ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ።🫡