Postlar filtri


ሁላችሁም እግዚአብሔርን ታማኝ ነህ በሉልኝ  🙌

          ታማኝነቱን  ከማመን በላይ ታማኝ ሆኖልኝ አየሁት 🤲

        ስለኔ ታማኝ ነክ በሉልኝ


               ✍️ genet z


🔔 Channelee Barnootaa Gurguddoo gadi tuquudhaan join taasisaa! 💖
Click to join

➿➿➿
👇👇👇
'https://t.me/addlist/4e8EfR1mqNFlY2E8' rel='nofollow'>           ⇣
╔┓┏╦━━╦┓╔┓╔━━╗
║┗┛║┗━╣┃║┃║╯╰║
║┏┓║┏━╣┗╣┗╣╰╯║
╚┛┗╩━━╩━╩━╩━━~

💓 Best channel collection
Click to join

➿➿➿
    👇👇👇
            ⇣
▣ Click to join ▣
      ▣ Join ▣
      ▣ Join ▣
      ▣ Join ▣


💓 Wave 01 collection channels
Click to join

➿➿➿
   👇👇👇
             ⇣
  █▓▒░JOIN░▒▓█
  █▓▒░JOIN░▒▓█
  █▓▒░JOIN░▒▓█
  █▓▒░JOIN░▒▓█
  █▓▒░JOIN░▒▓█


✍️ Contact: @Getu_Abera


ግዜአችሁን  አታጥፉ
    ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦
ንስርን የሚገዳደር ብቸኛው የወፍ ዝርያ ቁራ ነው።
ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ምላሽ አይሰጥም ፣ ከቁራ ጋር አይጣላም ፣ ከቁራ ጋር አይታገልም ፣ በቁራ ላይ ጊዜና ጉልበቱን አያጠፋም ይልቁንም ክንፉን ዘርግቶ ወደ ሰማይ ከፍ በማለት መብረር ይጀምራል።

በረራው ከፍ ባለ መጠን ቁራው ለመተንፈስ ይቸገራል። በመጨረሻም ቁራው በኦክሲጅን እጥረት ምክንያት ይወድቃል።

ዛሬ በህይወታችሁ የሚገዳደራችሁን ምንም አይነት ነገር አትታገሉት ፣ ጉልበታችሁን እና ጊዜአችሁን በእርሱ ላይ አታጥፉ ይልቁንም ከፍ ባለ አስተሳሰብ በልጣችሁ ውጡ ፣ በእውቀት ጠንክሩ ፣ መልካም ሥራችሁን ጨምሩ።
ንስሩ በጀርባው ላይ የተንጠለጠለውን ቁራ ትቶ ከፍታው ላይ እንደሚያተኩር የሌሎችን አሉባልታ ፣ ሀሜት ፣ ማስፈራሪያ ወደታች ትታችሁ ከፍታችሁ ላይ አተኩሩ።

ቁራው ከፍታውን መቋቋም እንዳቃተው እናንተም ከነገሮች በላይ ከፍ ስትሉ የእናንተም ተግዳሮት ከፍታውን መቋቋም አቅቶት ቁልቁል ይፈጠፈጣል‼️

          ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁

           🫧🔸JOIN🔸🫧
     ♡       ⎙      ⌲       






💥 6k ስንገባ "የታምራት አምላክ ተዓምረኛ ነው"

የዘማሪ/ መጋቢ ታምራት ኃይሌ የህይወት ታራክ የተጻፈበት ሙሉ መጽሐፍ በድምጽ መለቀቅ ይጀምራል

share እያደረጋችሁ ጠብቁን 🙏

@revealjesus


"የታምራት አምላክ ተዓምረኛ ነው"

የዘማሪ/ መጋቢ ታምራት ኃይሌ ሙሉ መጽሐፍ በድምጽ ይለቀቅ ?

ብዙ ሰዉ እንዲለቀቅ የሚፈልግ ከሆነ እንለቃለን 🙏

በ comment 👇 ወይም በ inbox @revealj አሳወቁን

ይህም ምን ያህል ሰዉ እየተከታተለንና እየተጠቀመ እንዳለ ለማወቅ ይረዳናል ተባረኩ 😍

@revealjesus


ሩት ናት አሀዱ

እንዲ ይገባኛል እንዲ እረዳለሁ
ወንጌልን ሠምተናል ሰብካለች እላለሁ
ተሰብኳል በእሷ ጌታን ተናግራለች
የእየሱስን ሀረግ ኢዮቤድ  ወልዳለች
የዳዊትን አያት የእሴይን አባት
ኢዮቤድ ወልዳለች ጌታን ተናግራለች
ሩት ናት አሀዱ ወንጌልን ሰባኪ
ክርስቶስን ያየች እግዜርን አምላኪ
የሞዓቦች ጎራ ፈጣሪን አያውቅም
ዘሩም ከእስራኤል አይደባለቅም
የሚለውን ትርክት የዘመናት ንግርት
ሩት ቀይራለች ተቤዥቷት ቦዔዝ
የአቤሜሌክ ዘመድ የይሁዳ ጎበዝ
ሠብካለች ወንጌልንከዘመናት በፊት
ከሷ ዘር ተገኝቷል የእሴይ ልጅ ዳዊት
      ሩት ናት አሀዱ ወንጌል የሠበከች
      በኢዮቤድ በኩል እየሡሥን ያየች
      ወንጌል የሆነውን ጌታ ያበሰረች
   

ተፃፈ :በቃል  ።።።።። (ሩት 4:16)


         @revealjesus


የጥሪያችን እና የራእያችን ግንኙነት (ክፍል 2)

በጥሪያችን እና በራእያች መካከል ያለውን ልዩነት እና ግንኙነት አስመልክቶ ባለፈው ያቀረብኩላችሁን ሃሳብ ክፍል ሁለት ይዤላችሁ ቀርቤአለው፡፡

ይህ ክፍል ራእይን አስመልክቶ አጭር ሃሳብ ያመላክታችኋል፡፡

Dr. Eyob

@revealjesus


የሕልማችሁ ጉዳይ!

ወደመኝታ ሄዳችሁ የሌሊቱን ሕልም ከማለማችሁ በፊት፣ ቀን ስታልሙ የዋላችሁትን የሕይወታችሁን ሕልም የምትተገብሩበትን እቅድ ማውጣታችሁን አትዘንጉ፡፡

@revealjesus


Nuhamin Teferi @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Abet Fikirih " Original Song By Tekeste Getnet

@revealjesus


ተወዳጆች ሆይ የዚህን የወንጌል አርበኛ የህይወት ታሪኩን በጣም ስሙት ደጋግማችሁ በብዙ ታተርፋላችሁ😭😭😭


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
  Rahel Alemayehu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Kiber Niges " Original Song By Mihret Etefa

      @revealjesus


Rahel Alemayehu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Kiber Niges " Original Song By Mihret Etefa

@revealjesus


መንፈሳዊ ሰው DS.pdf
3.8Mb
📚ርዕስ፦ መንፈሳዊው ሰው
👤ጸሐፊ፦ ዶክተር ሉዊስ
🗣ተርጓሚ፦ ዘላለም መንግስቱ 

@revealjesus


Mere Christianity ( PDFDrive ).pdf
596.3Kb
@Uait1 here it is

ሌሎቻችሁም የጠየቃችሁን መጽሐፍ በየተራ ስናገኘው post እናደርጋለን 🙏

          እናመሰግናለን 🙏

    @revealjesus


Mere Christianity by Cs lews


1.ክርስትና እንዲህ ነዉ DS.PDF.pdf
2.3Mb
📚ርዕስ፦ ክርስትና እንዲህ ነው
👤ጸሐፊ፦ በዎች ማን ኒ
🗣ተርጓሚ፦ ቁምላቸው ፍንታሁን
📑የገጽ ብዛት፦161

ሌሎቻችሁም የጠየቃችሁን መጽሐፍ በየተራ ስናገኘው post እናደርጋለን 🙏

እናመሰግናለን 🙏

@revealjesus


Kirstina indnew yeml ye woch man ni metihaf ifelgalew


✍🏾 Daniel Kifle 😊😊
ገና በወጣትነት ዕድሜዬ፣ “ኹሉ ከንቱ ነው” ለማለት የምደርስ አይመስለኝም ነበር።

1.
በሕይወቴ የቀረቡልኝን አማራጮች ብዛት ተመልክቼ፣ ተራ በተራ ለማጣጣም መሯሯጥ የጀመርኩት ከትንሽነቴ ነው። ሯጭ፣ ኳስ ተጫዋች፣ አስተማሪ፣ ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ ፊልሞች ላይ እንዳየኋቸው አክተሮች የመኾን ፍላጎት ነበረኝ።
ኹሉን መኾን ስለማልችል፣ አንዱን ብቻ ኾንኩኝ።

2.
ከማንበብ ዕውቀት ስለሚገኝ፥ ሃይማኖት፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ቤተሰብ እና ሌሎች ጉዳዮች የተዳሰሱባቸውን ሕትመቶች ለማገላበጥ ሞከርኩ።
እያንዳንዱ ርእስ ላይ ሊቅ እንደማይኮ፞ን ሳስተውል፣ የሚያስፈልገኝን ጥቂት ነገር ወስጄ ቀሪውን ለሌሎች ተውኩኝ። ስፐርጅን ”ብዙ መጻሕፍትን ጎብኙ፤ ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ኑሩ” እንዳለው ነው።

3.
ዓለምን ዞሬ የመጎብኘት ፍላጎት ነበረኝ።
የምድርን ገጽ ባካልል እንኳ እንደማልረካ ሲገባኝ፣ አምሮቴ በጥቂት ሐገራት ጉብኝት ወጣልኝ።  “ዐይን ከማየት አይጠግብም” እንደተባለው ነው። በዙሪያዬ ያሉ፞ ሰዎች ዓለሜ ስለኾኑ እነርሱን እዞራለኹ።

4.
በምድር ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች የሚመገቡትን የመብላት እና የሚጠጡትን የመጎ፞ንጨት መሻት ነበረኝ።
በምድር ከሚርመሰመሱ፣ በሰማይ ከሚበሩ፞ት እና ባሕር ውስጥ ከሚኖሩት ጥቂቶቹን ስቀምስ አዲስ ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ።

5.
እግዚአብሔርን የሚፈሩ ብዙ ሴቶች ቢኖሩም፣ አንዷን ብቻ እንደማገባ ሳውቅ ደስ አለኝ። አስተዋይ ሴት ባገኘኹ ቁጥር፣ “ሚስቴ በኾነች” ብዬ አልመኝም። “ድስት ግጣሙን ያገኛል” እንደሚባለው ነው።

6.
ሰዎችን የምፈልገው አብረን ቁም ነገር እንድንሠራ ነበር።
ከሰዎች የማገኘው ትርፍ፣ ሰዎች መኾናቸውን ሳስተውል ግን ከነርሱ ጋራ ማሳለፍ ቁም ነገሬ ኾነ። ያዳር ጸሎት እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ወዳጆቼ የዘውትር ናፍቆቴ ናቸው።

7.
የምታወስበትን ነገር መትከል እፈልግ ነበር።
ከሞትኩ በኋላ የምረ፞ሳ፞በትን ፍጥነት ሳስብ ግን ለስሜ የሚኾን መታሰቢያ የማቆም ምኞቴን ጣልኹት። ለታናናሾቼ መንገድ ማሳየት የምኖርለት ግብ ኾኖኛል።
የቀረቡልኝን ብዙ አማራጮች ለማግበስበስ ከመሯሯጥ አርፌ፣ እንደ ሰባኪው “ኹሉ ከንቱ ነው” ለማለት በቅቻለሁ።
ትኩረቴ ለሙታን ትንሣኤ የማደርገው ዝግጅት ላይ ነው።

Disclaimer:
(በሕይወት ተስፋ የቆረጠ ሰው የጻፈው፣ የስንብት ደብዳቤ አይደለም፤ ለመኖር የሚጓጓ፣ ነገን ለማየት የሚናፍቅ ተስፈኛ የከተበው ነው።)

የውስጥ የሰላም ምንጭ ኢየሱስ😍


@revealjesus

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.