Teawun Islamic Institution Members dan repost
ተዓውን ኢስላማዊ ተቋም የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ይታወቃል። በተለይ ባለፉት አመታት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል። ከእነዚህም መካከል ቁርዓንን በማሰባሰብ እጥረት ወዳለባቸው አከባቢዎች አድርሷል ፣ መስጂዶችን ፣ መድረሳዎችን እና አናሳ ቁጥር ያላቸውን ሙስሊም ወንድሞቻችንን ዘይሯል ፣ የዑለሞች ዚያራን አከናውኗል ፣ በረመዳን ብዙዎችን አስፈጥሯል ፣ በዒዶችም አርዶ የብዙዎችን በዓል አድምቋል። የእነዚህ ስራዎች መሳካት የእናንተ የአባሎቻችን ሚና ላቅ ያለ ነውና ከልብ የመነጨ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን።
ድርጅታችሁ ተዓውን ኢስላማዊ ተቋም አሁንም በአዲስ ፕሮጀክት ወደ እናንተ መቷል። ይህም ልብስ የማሰባሰብ መረሃግብር ነው። በዚህ በክረምቱ ብርድ ለሚሰቃዩትና ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ "ምን ለብሼ ልማር ነው" ብለው በሃሳብ ለተጨነቁ ወገኖቻችን እንድረስ ይላቹሃል። የተለያዩ አይነት አልባሳትን በመስጠትና በማሰባሰብ እንደ ተለመደው ከጎናችን እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ሁልም የልብስ አይነቶች እና ለመልበስ ምቹ የሆኑ (በጣም ያላረጁና ያልተበጣጠሱ ቢሆን ይመረጣል)።
አድራሻ:- 81 ኑር ፕላዛ, ቢሮ ቁጥር 207
For Additional info:-
+251916004893
+251911731437
+251933139987