ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
✅ ግንቦት 2️⃣9
🤝🤝🤝🤝
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
✅ ግንቦት 2️⃣9
🤝🤝🤝🤝