Z Global Lens Seminary dan repost
The Best Method For Scoring High In English UEE
#part_1
በጣም ጠቃሚ ፖስት ስለሆነ ሳታነቡ እንዳታልፉት😊
❓COMPRESSION QUESTIONS (10-20Questions )
English Exam ላይ ሁለት እና ከዛ በላይ Passage ይሰጠናል፥
✅Passage እንዴት በፍጥነት አንበበን እንረዳ።አንዳንዶች ሙሉን passage በማንበብ ጊዜያቸውን ይገላሉ ፤ አንዳንዶች ደግሞ ጥያቄውን አይተው passage ውሰጥ መልስ ለማግኘት ይንከራተታሉ፤ አነኚህ ሁለቱም የጊዜ ፀር ናቸው።ይልቁንስ Experts የሚጠቁሙን ነገር አለ ፤በመጀመሪያ ንባባችሁ
INTRODUCTION (The fist paragraph of a passage) and CONCLUSION( The Last paragraph of a passage)፣እነኚ part በሙሉ ትኩረት አንድም ሳይቀር ይነበብ ! Cause Ye will able to answer the ff concepts
❓What does the writer want to inform you ?(in conclusion )
❓Definition about the subject of the passage (not sentence!).(In introduction)
❓Argue for and argue against Ideas of the writer.
✅ከ Introduction እና Conclusion መኻል ያሉትን paragraph ሙሉውን ማንበብ አይጠበቅባችሁ።ከእያንዳንዱ paragraph አንድ sentence በማንበብ ስለምን እንደሚያወራ ተረዱ አለቀ።ከዛን ወደ ጥያቄ ስትገቡ What is the main idea of Paragraph 3?ቢላችሁ ያቺን Para መርጣችሁ ለብቻ ማንበብ ተመራጭ ነው!
❓Word and paragraph Coherence (10 Questions)
ከ 1-5 ጥያቄ Word order ይመጣል።እነኚን ቃላቶች ለማወቀር Order of Some parts of speech ማወቅ ያስፈልጋል ?
lemisale አንድ sentence bizu type of adjectives ቢኖረው Order of adjective ማወቅ ግድ ነው
Order of adjectives quantity, opinion, size, age, color,shape, origin, material and purpose
Adverbs ቢሆን ?እንዴት ነው order ምታረጉት?
Order of adverbs : manner, place (location), frequency, time, reason/purpose.
✅Paragraph Coherence
ከ a-e ሰጥቶ Sentence order enditaregu ስትጠየቁ ማረግ ያለባችሁ ተግባራት
1⃣topic sentence (ሃይለ ቃል) - የፓራግራፉ ዋና ሃሳብ የያዘውን ቃል ፈልጉ ፤ እርግጠኛ ሆናችሁ አንድ ቃል ካገኛችሁ እሰየው ፤ ምናልባት ሁለት sentence እንደዛ ከያዛችሁ ጥሩ
2⃣ሌላኛው ሚስጢር እዚጋ ነው ፤ ሁለት ተደጋጋፊ ቃላት ፈልጉ እና እነሱን ይዛችሁ ምርጫችሁ ውስጥ ፈልጉ! ከአራቱ በአንዱ ምርጫ ላይ እነኚ ሁለት አረፍተ ነገሮች መሃል አልያም ዳር ላይ ሆነው ታገኛኋላችሁ ፤ የጠረጠራችሁት Topic sentence እራሱ ከቸች ይላል።መልሳችሁ ተገኘ ማለት አደል!
❓Grammar (25-35 Questions )
English Grammar በአጭር ጊዜ ውስጥ Cover ለማረግ ከተገኘ Advaced English world wide Book1&2 ተጠቀሙ።ቢያንስ ባታነቡ እንኳን Review Exercise ድብን አርጉና ስሩ!Advanced ካላገኛችሁ ደግሞ English Text Book ላይ በአረንጓዴ Colour Box ውስጥ ያሉትን Shortnotes አንብቧቸው!
❓VOCABULARY (5-10Questions )
Vocabulary part ላይ አይተን የማናውቀው ቃል ዱብዳ ቢያጋጥመን ምን እናረጋለን ❓GUESS ልንሞላ? ኸረ በጭራሽ GUESSማ አንሞላም! መልሱን ማግኘትን የምንችልበት ሌላ ዘዴ እያለ!
Vocabulary ጥያቄ በዳሽ ሙላ መልክ ነው የሚሰጠን። መልሱን ለማግኘት መጀመሪያ ጥያቄውን አንበብበው ትርጉሙን አውቃችሁ ከመለሳቹ።በጣም ጥሩ ግን ።አራቱም ቃላቶች የማታውቋቸው ቢሆኑስ ....?ሚስጥሩ እዚጋ ይገለጣል!
ዳሽ ሙላው ያለበት አረፋተ ነገር ላይ (Yet,hardly ,seldom ,never ,n't )ሚሉ ቃላቶች ካሉ ምርጫው ላይ Negative ቃላቶች ሚገቡበት ሁኔታ rare ነው።So Choose the positive ones!
ሌላኛው ነገር (Phrasal verbs and Idioms ከ (4-6) ጥያቄ ይመጣሉ እዚሁ Vocabulary part lay so .
English Text book lay ...ከጀርባ Apendix on Phrasal verbs list በደምብ ማየት ይኖርባችኋል!
❓Communicatives

The Credit Goes To #Abera_Taye
Part 2 ይቀጥላል.....
👇👇👇👇👇👇👇
👉https://t.me/The_SocSci_Hive👈
👆👆👆👆👆👆👆