ኢብኑ ባቱታ በዘመናቸው ስላስገረማቸው ጥቁር አፍሪካውያን ሙስሊሞች እንዲህ ሲሉ ያወጉናል
"በሀገራቸው የፍትሕ መጓደል አይስተዋልም። ከበደል ፍፁም የራቁ ናቸው። አገራቸው ደህንነቱ የተጠበቀ ነውና ነዋሪው በሌባም ሆነ በአስገድዶ ደፋሪ ጥቃት ይደርስብኛል ብሎ አይሰጋም።
ጁሙዐ ጁሙዐ በጊዜ ወደ መስጂድ ካላመሩ መስገጃ ቦታም አይገኝም። የዘንባባ ዛፍ ከሚመስሉ ፍሬ ከሌለው የዛፍ ቀንዘሎች የተሠሩት ምንጣፎቻቸውን ዘርግተው የተሰደረ ብሎኬት ይመስላሉ። የሚያማምሩ ነጫጭ ልብሶቻቸውን ለብሰው ከመስጂዱ ይታደማሉ።
ታላቁን ቁርአን ይሐፍዙ ዘንድ ልጆቻቸውን ይመክራሉ። በቃላቸው እስኪሸምዱትም በካቴና ተጠፍረው ይታሰራሉ።
በአንድ ኢድ ቀን ወደ ሀገሪቱ ቃዲ ዘንድ ለዚያራ አመራሁ። ልጆቹ በካቴና ታስረዋል። እጅና እግራቸው ተጠፍሯል። ለምንድነው በዒድ ቀን የታሰሩት? ብዬ ጠየቅኩት። እርሱም:- ቁርአንን በቃላቸው አልሸመደዱምና በቃላቸው እስኪሐፍዙ በዚህ መልኩ ተጠፍረው ይታሰራሉ አለኝ።
በሌላ ጊዜም ግርማ ሞገስን የተላበሰ ወጣት በተቀመጠበት ቦታ አለፍኩ። ያማረ ልብስ ለብሷል። በእግረ ሙቅ እግሮቹ ተከርችሞባቸዋል። በከባድ ሸምቀቆ ታስሯል። ምን አድርጎ ነው? ሰው ገድሎ ነውን? ስል ጠየቅኩ። ተጠያቂው ንግግሬን ተረድቶ ነበርና ፈገግ አለ "ቁርአንን በቃሉ እስኪሸመድድ ነው የታሰረው" በማለት መለሰልኝ።
═════════════════
ምንጭ:-
ابن بطوط "تحفة النظار في غرائب الأمصار وعجائب الأسفار" او كما يعرف بكتاب "رحلة ابن بطوط".
═════════════════
ይህ የዩቱዩብ ፔጄ ነው ሰብስክራይብ አድርገው የጀግኖችን ታሪክ ይከታተሉ
👇👇
https://youtube.com/channel/UCPgxFIQ_qZ2XHM1di_y_xoA
ይህ ደግሞ የቴሌግራም አካውንቴ ነው
👇👇👇
http://t.me/sehkaliderashid
═════════════════
ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ
╔═══════════════╗
Like ☑ Comment ☑ Share ☑
ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
╚═══════════════╝