የእንጦጦ : ፓሊ : ኮሌጅ : ሥነ - ጥበብ : ትምህርት : ክፍል : ማስተማር : ከጀመረበት : ጊዜ : ( 1999 ዓ.ም. ) አንስቶ : ከመደበኛው : የመማር : ማስተማር : ሂደት : በተጓዳኝ : በሥነ - ጥበብ : ዘርፉ : አንጋፋ : ባለሙያዎችን : በመጋበዝ : የሕይወትና : የሥራ : ልምዳቸውን : ይካፈላል ፤ እነሆ : የዚህ : ወር : እንግዳችን ...
በኢትዮጽያ : የጠልሰም : ሥዕል : ጥበብ : አንጋፋው : ሠዓሊ : ሔኖክ : መልካምዘር : ይሁን ፣ ሥራዎቹን : በኢትዮጵያ : በተደጋጋሚ : ጊዜ ፣ በተለያዩ : ዓለማትም : የሥዕል : ትርዒቱን : ያቀረበና ፣ የተለያዩ : ወርክሾፓችን : የተካፈለ : ሲሆን ፤ የፊታችን : ረቡዕ : ሚያዝያ : 30, 2016 ዓ.ም. ከ 8: 00 ሰዓት : ጀምሮ : የሕይወት : ልምዱን : እና : አጠቃላይ : ስለ : ጠልሰም : ጥበብ : ምንነት ፣ ፍልስፍናና : አሰራር ፤ እንዲሁም : ስለ፡ ትምህርት ፡ ሥርዓታችን : የምንወያይ : ሲሆን ፤.. በተጨማሪም : በቅርቡ : በሻርጃህ : አርት : ፋውንዴሽንና : ሙዝዬም : ( SHARJAH ART FOUNDATION, MUSEUM ) የተከፈተውና : እየታየ : ባለው : ሥራዎቹና ፡ ሁነቱ : ዙሪያ : ውይይት : እናደርጋለን ፠
በቦታው : በመገኘት : መታደም : ትችላላችሁ ፠
@seiloch