የፍቅር ቤት dan repost
ብልጥ ሰው ጆሮ ሳይነፍጉት ንግግሩን ያቆማል፤ ነገር ግን ንግግሩ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ማናደድ ከፈለግን ስለ እሱ እውነተኛ ነገር ማውራት በቂ ነው
የናት ፍቅርን ስጪኝ
ምንድ ነው ስተቴ
ሁሉን ነገር ትቼ ለፍቅር መበቃቴ
ምን ይሁን ጥፋቴ
ተው ይቅርብህ ሲሉኝ አልተውም ማለቴ
ወይስ
ሁሉን ነገር ትቼ ለንቺ መገዛቴ
አውቃለሁ ሞኝ ነኝ አላውቅም ጥፋቴን
አንቺን ብቻ ሳስብ በሰው መጎዳቴን
ሌላ ሺ ቢያምረኝ አለመመኘቴን
ለፍቅርሽ ማንባቴን
እኔኮ ውድሻለው
ላንቺ ስል ኖራለው
አንቺ በመኖርሽ ነገን አልማለው
ጊዜን እቀድማለው
አንቺኮ ልዩ ነሽ መደድ የሚያንስብሽ
እኔነቴን ትቼ ላንቺ በኖርኩልሽ
ኑሬያለው ብዙ አመት
ፍቅር ባጣ ቅጣት
ትላንቴን ስረግመው አንድ አንቺን በማጣት
እራሴን እረገምኩ
ትላንቴን እያሰብኩ
አንቺ ባትኖሪማ ዛሬ የት በነበርኩ
ፍቅር አጥቼ ባደግኩ
ዛሬ ባንቺ ተካስኩ
ያሳለፍነው ጊዜ እጅጉን ይገርማል
የባከነ ነፍሴ ባንቺ ሳቅ እረግቷል
የስቃይ ዘመኔ አንቺን ሲያገኝ በርቷል
ህይወቱን ለልዩ ለናት ሚላት ሰቷል
ይሄም ያንስባታል
አሁን ግን አላቅም ልቤ በጣም ፈርቷል
ከፍቅሬ ከፍቅሯ መተማመን ጠፍቷል
ላጣሽ ነው መሰለኝ ውስጤ እንኳ ደንብሯል
እስቲ ልጠይቅሽ ያለሽ ፍቅር አልቋል
ያ አፍቃሪ ልብሽ አማኝ ልብሽ ደርቋል
እንደዛማ ከሆን የኔ እውነት አብቅቷል
አባት ሚለኝ ጠፍቷል
አውቃለው ገብቶኛል ታውቆኛል ስተቴ
ምንም ባዶ ነበር ሌላ ሴት ማውራቴ
ለኔኳ አንድ ነሽ አንቺ ነሽ ህይወቴ
ለዛም ነው ማንባቴ
ለፍቅርሽ መሞቴ
ኪያዬ አንዴ ስሚኝ
ባሳለፍነው ፍቅር በትላንት እመኚኝ
አብሬሽ እንድኖሮ ሰልይ ለምኝልኝ
ባዶ በሆነ ቃል እባክሽ አትራቂኝ
አብሬሽ እንድኖር ፍቅርን አስተምሪኝ
በሰራውት ስራ በቃላት አትቅጪኝ
ለሰጠውሽ ህመም ልካስ እድል ስጪኝ
ልቤ ይወድሻል ተስፋ አታስቆርጪኝ
ከቻልሽ እንደ ትላንት ህልሜ ጋር አስሩጭኝ
ያኔ እንደነበረው የናት ፍቅር ስጪኝ
አንድ ሰው በትንሽ ነገር የሚናደድ ከሆነ
❤ፍቅር ፈልጎ ነው❤ብዙ ሚተኛ ከሆነ
ውስጡ አዝኗል☺️በማይረባ ነገር በጣም
ሚስቅ ከሆነ ብቸኛ ነው።ብትንሽ ነገር ሚያለቅስ ከሆነ
ንፁ ና ስስ ነው ❤️ማልቀስ ካልቻለ ደካማ
ነው።በትንሽ ነገር ግን በፍጥነት ሚያወራ
ከሆ ሚስጥር እየደበቀ ነው!
https://t.me/yafekerbet
የናት ፍቅርን ስጪኝ
ምንድ ነው ስተቴ
ሁሉን ነገር ትቼ ለፍቅር መበቃቴ
ምን ይሁን ጥፋቴ
ተው ይቅርብህ ሲሉኝ አልተውም ማለቴ
ወይስ
ሁሉን ነገር ትቼ ለንቺ መገዛቴ
አውቃለሁ ሞኝ ነኝ አላውቅም ጥፋቴን
አንቺን ብቻ ሳስብ በሰው መጎዳቴን
ሌላ ሺ ቢያምረኝ አለመመኘቴን
ለፍቅርሽ ማንባቴን
እኔኮ ውድሻለው
ላንቺ ስል ኖራለው
አንቺ በመኖርሽ ነገን አልማለው
ጊዜን እቀድማለው
አንቺኮ ልዩ ነሽ መደድ የሚያንስብሽ
እኔነቴን ትቼ ላንቺ በኖርኩልሽ
ኑሬያለው ብዙ አመት
ፍቅር ባጣ ቅጣት
ትላንቴን ስረግመው አንድ አንቺን በማጣት
እራሴን እረገምኩ
ትላንቴን እያሰብኩ
አንቺ ባትኖሪማ ዛሬ የት በነበርኩ
ፍቅር አጥቼ ባደግኩ
ዛሬ ባንቺ ተካስኩ
ያሳለፍነው ጊዜ እጅጉን ይገርማል
የባከነ ነፍሴ ባንቺ ሳቅ እረግቷል
የስቃይ ዘመኔ አንቺን ሲያገኝ በርቷል
ህይወቱን ለልዩ ለናት ሚላት ሰቷል
ይሄም ያንስባታል
አሁን ግን አላቅም ልቤ በጣም ፈርቷል
ከፍቅሬ ከፍቅሯ መተማመን ጠፍቷል
ላጣሽ ነው መሰለኝ ውስጤ እንኳ ደንብሯል
እስቲ ልጠይቅሽ ያለሽ ፍቅር አልቋል
ያ አፍቃሪ ልብሽ አማኝ ልብሽ ደርቋል
እንደዛማ ከሆን የኔ እውነት አብቅቷል
አባት ሚለኝ ጠፍቷል
አውቃለው ገብቶኛል ታውቆኛል ስተቴ
ምንም ባዶ ነበር ሌላ ሴት ማውራቴ
ለኔኳ አንድ ነሽ አንቺ ነሽ ህይወቴ
ለዛም ነው ማንባቴ
ለፍቅርሽ መሞቴ
ኪያዬ አንዴ ስሚኝ
ባሳለፍነው ፍቅር በትላንት እመኚኝ
አብሬሽ እንድኖሮ ሰልይ ለምኝልኝ
ባዶ በሆነ ቃል እባክሽ አትራቂኝ
አብሬሽ እንድኖር ፍቅርን አስተምሪኝ
በሰራውት ስራ በቃላት አትቅጪኝ
ለሰጠውሽ ህመም ልካስ እድል ስጪኝ
ልቤ ይወድሻል ተስፋ አታስቆርጪኝ
ከቻልሽ እንደ ትላንት ህልሜ ጋር አስሩጭኝ
ያኔ እንደነበረው የናት ፍቅር ስጪኝ
አንድ ሰው በትንሽ ነገር የሚናደድ ከሆነ
❤ፍቅር ፈልጎ ነው❤ብዙ ሚተኛ ከሆነ
ውስጡ አዝኗል☺️በማይረባ ነገር በጣም
ሚስቅ ከሆነ ብቸኛ ነው።ብትንሽ ነገር ሚያለቅስ ከሆነ
ንፁ ና ስስ ነው ❤️ማልቀስ ካልቻለ ደካማ
ነው።በትንሽ ነገር ግን በፍጥነት ሚያወራ
ከሆ ሚስጥር እየደበቀ ነው!
https://t.me/yafekerbet