Ethiopian vacancy


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Martaba


💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Martaba
Statistika
Postlar filtri










💡LIGHT GENERAL BUSINESS.
  J  o  b   s  o l u t i o n

☑️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 

➡️ከታች የተዘረዘሩት በጠቅላላ የስራ ማስታወቂያውች ቦታቸው አዲስ አበባ ናቸው።

       05/07/2017 የወጡ ስራዎች

🪔Travel Agents
->የስራ ልምድ 2-4 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ
ሴት
->ደሞዝ: በስምምነት
->ለቦሌ
አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Customer Service (Game Zone ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ከሰኞ እስከ አርብ ከ8ሰዓት-2ሰዓት
ቅዳሜና እሁድ 2ሰዓት -2ሰዓት
->ፆታ
ሴት
->ለቦሌ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Marketing For radio stations
->የስራ ልምድ 2-4 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ
ሴት/ወንድ
->ደሞዝ: በስምምነት
->ለአምባሳደር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሽያጭ (ፈርኒቸር ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ ሴት
->Any degree/diploma
->ደሞዝ: 4000-7000+ 1%Commission
->ለጀርመን አካባቢ ና ለደንበል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Reception Hotel ላይ ፈረቃ
->1-9,  9-1, 1-አድሮ ወጪ
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 6000-7000+Commission
->ለ
ልደታ አካባቢ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Office Assists
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->Any Social filed
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ: 5000-10,000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales Security Camera
ላይ
->የስራ ልምድ 0 አመት  (ቀልጣፋ ልጆች)
->ጠዋት 2 ሰዓት እስከ ማታ 12 ሰዓት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ: 5000-6000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(Construction ላይ)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->Any degree/diploma
➖➖➖➖➖➖➖
🪔ስልክ ኦፕሬተር  (Company ላይ)
->የስራ ልምድ 0 አመት(ቀልጣፋ ልጆች)
->Any degree/Diploma
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 4000-7000+ commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ጆለሪና ኮስሞቲክ ላይ )
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 5000-6000+ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales Cosmetics
ላይ
->የስራ ልምድ 0-2አመት (ቀልጣፋ ልጆች)
->AnyDegree/diploma
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ: 9000-11,000+Commission
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 ሎደር
ኦፕሬተር /ግራዲያተር ኦፕሬተር 
->የስራ ልምድ 3-5አመት
->ፆታ ወንድ
->ለድሬደዋ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Architecture

->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-5
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡7000-45,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🪔ድራፍቲግ
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-5
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡7000-45,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Civil Engineering& COTM
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-5
->ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡7000-45,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 Logistics management supply
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔 የመስክ ሽያጭ 

ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ አይለይም
የስራ ልምድ  አይጠይቅም የስራው ሁኔታ
እየተንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን መመዝገብ የደሞዝ ሁኔታ
በ 1 ተሽከርካሪ 1,100
በፈለጉበት ቦታ ና ሰዓት መስራት የሚችሉት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ሁለገብ 
->የስራ ልምድ: 0 አመት (
ቀልጣፋ ልጆች)
->ፆታ:ወንድ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Casher
ግማሽ ቀን
->የስራ ልምድ:  1-2አመት
->ፆታ:ሴት
->ደሞዝ:5000-7000

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Host
->የስራ ልምድ: 0 አመት (አሪፍ
አቋም ያላቸው)
->ፆታ:ሴት
->ደሞዝ:10,000-15,000

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔ዋና ሼፍ / ረ/ሼፍ
->2-4አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ አሪፍ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Sales(ኮስሞቲክ ላይ, ፑቲክ ላይ, መነፀር ላይና ሞባይል ቤት)
->የስራ ልምድ ፡0 አመት ( ቀልጣፋ )
->ፆታ: ሴት
->ደሞዝ: 5000-6000+ኮሚሽን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🪔Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት+
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-30,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->የስራ ልምድ ፡0-2 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Marketing
->የስራ ልምድ 0 አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ 10,000-17,000 ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree/Diploma
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0-5አመት
➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Chemical_Engineering 
->የት ደረጃ ፡ Degree  
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡  7000-35,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔Management
->የት ደረጃ ፡ degree/Diploma 
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-20,000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🪔መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴ/ወ
->ደሞዝ አሪፍ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⏩️ አዲስ አበባ ላልሆናቹ ፋይላቻቹን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🅾️ ለበለጠ መረጃ 🅾️👇👇👇👇
📌አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንግድ ባንክ አጠገብ ቀስተዳመና ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
📞ስልክ 👉0961016858
                   0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:-
https://t.me/light_general_business


🇪🇹ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  
📌📌📌📌 ቀጥታ ወደ ካንፓኒ

🇪🇹Customer service officer
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ አይለይም የስራ ሰአት ከ ሰኞ እስከ አርብ ከ 8ሰአትእስከ1ሰአት
ቅዳሜ ሙሉ ቀን የስራ ቦታ ቦሌ
ብዛት 20📌📌📌📌

🇪🇹Office manager
የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አዲሱ ገበያ ብዛት 2

🇪🇹ሪሴፕሽን ለ ጂም ቤት
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 4

🇪🇹የlT ባለሙያ
ስልጠና የወሰዱ ጾታ ወንድ
የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

🇪🇹ስልክ ኦፕሬተር ለ ሪል ስቴት ካንፓኒ
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ብዛት 8

🇪🇹የውሀ ሽያጭ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ አይለይም
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ብዛት 15

🇪🇹ጠቅላላ አግልግሎት ለ ሆስፒታል
የኤሌክትሪክ የቧንቧ ስራ ከ 2አመት በላይ ልምድ ያለው ጾታ ወንድ

🇪🇹መስተንግዶ ሆስፒታል ላይ
በመስተንግዶ ወይም በምግብ ዝግጅት የተመረቀች በ 0አመት ጾታ ሴት
ደሞዝ ከ 7,000 እስከ 8,000
ብዛት 3

🇪🇹BRAND Ambassador
በማንኛውም ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ጾታ ሴት የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ከፍተኛ የፕሮቶኮል አጠባበቅ
ከፍተኛ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ
በተጨማሪም የኦሮሚኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላቸው  እድሜ እስከ 28
ደሞዝ ከፍተኛ

🇪🇹ከፍተኛ የሽያጭ ባለሙያ
የመጀመሪያ ዲግሪ በ ማርኬቲንግ
ከ 2አመት አመት በላይ የሰራ ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ አዲስ አበባ ብዛት 3

በ 0አመት የወጡ
🇪🇹Cotm
🇪🇹Civil engineering
🇪🇹Mechanical engineering
🇪🇹Electrical engineering
ጾታ አይለይም የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ብዛት 8

🇪🇹ነርስ ለ ሆስፒታል
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት 5 ወንድ3
የስራ ልምድ በ 0 አመት የሙያ ፈቃድ ያላቸው  የስራ ቦታ አዲስ አበባ

🇪🇹Midwifery
በሙያው የተመረቁ ከ 1አመት በላይ የሰራ ልምድ ጾታ ሴት የሙያ ፈቃድ ያለው

🇪🇹አካውንታንት በ 0አመት
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሀያት

🇪🇹የካሜራና ኤዲቲንግ ባለሙያ
ከ ሰርተፍኬት ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ የስራ ልምድ ሶሻል ሚዲያ ላይ በስፍትየስሩ ቦታ አዲስ አበባ ደሞዝ ከፍተኛ

🇪🇹ፈርኒቸር ሽያጭ
በማርኬቲንግ ወይም ተዛማጅ መስኮች የተመረቁ  ጾታ ሴት የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ብዛት 8

🇪🇹ሞባይል ጠጋኝ
በስራው ከ3አመት በላይ የስራ ልምድ ጾታ ወንድ የስራ ቦታ ቦሌ

🇪🇹ሱፐር ማርኬት ሴልስ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ ድልድይ ሳር ቤት ቫቲካን

🇪🇹የልጆች ልብስ ሽያጭ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ለቡ

🇪🇹ስቶር ኪፐር
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ
ካሳንችስ  ብዛት 3 በ 0አመት

🇪🇹 office salles
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ፒያሳ
ቀልጣፍ የሆኑ ብዛት 5 የስራ ሰአት ከ 2እስከ 11

🇪🇹ፕሮግራመር
በIT ወይም ተዛማች መስኮች የተመረቀ
ከ 1አመት በላይ የሰራ ልምድ ያለው ጾታ አይለይም የስራ ቦታ አዲስ አበባ

🇪🇹ሪሴፕሽን
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጉርድ ሾላ ብዛት 2

🇪🇹መስተንግዶ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ቀልጣፍ የሆነች
የስራ ልምድ 0አመት

🇪🇹ትኬተር
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ አዲስ አበባ የስራ ልምድ በ 0አመት ደሞዝ ከ 6,000እስከ 8,000

🇪🇹ኮርዲኔተር
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ ቦሌ የስራ ልምድ ከ 2አመት ጀምሮ ደሞዝ ከ 12,000እስከ 16,000

🇪🇹አካውንታንት ኢንፖርት ላይ
ከ 2አመት በላይ የተጻፈ ልምድ ጾታ ሴት
ፒችትሪ የምትችል

🇪🇹ሪሴፕሽን ለ ዴንታል
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ  ጾታ ሴት
መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት
የስራ ቦታ አ.አ

🇪🇹ሪሴፕሽን
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ፍላሚንጎ

🇪🇹የሪል ስቴት ሽያጭ
ከሰርተፍኬት ጀምሮ ጾታ ሴት የስራ ቦታ አ.አ የስራ ልምድ ከ 3ወር ጀምሮ
ጾታ አይለይም ደሞዝ 10,000+ከፍተኛ ኮሚሽን

🇪🇹ሆቴል ሱፐርቫይዘር
ከ ዲፕሎማ ጀምሮ ጾታ ሴ/ወ
የስራ ቦታ ቦሌ ድልድይ
የስራ ልምድ ተያዥነት ያለው የስራ ልምድ

🇪🇹ካንፓኒ ሴልስ
ዲግሪ በ 0አመት ጾታ ወ/ሴ
የስራ ቦታ አ.አ

🇪🇹የሞባይል ሽያጭ
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት

🇪🇹out door salles
ከ 10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ለስራ ፍላጎት ያላቸው የስራ ቦታ በአቅራቢያ የሚመደቡ ይሆናል

🇪🇹 አድራሻችን:🇪🇹ጀሞ ሚካኤል ባጃጅ ተራ ሮዛ ዳቦ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
👉 0965985811
👉0939875403
Telegram @adissjobfinder




የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠና ከፍዬ መሠልጠን እፈልጋለሁ አድራሻ:አዲስአበባ
So‘rovnoma
  •   የኤሌክትሪክ ዝርጋታ
  •   ሞተር ኮንትሮል
  •   የአርዲኖ ፕሮጀክት ፕሮግራሚንግ
  •   የቧንቧ ዝርጋታ
21 ta ovoz


Do yo need free online courses?
So‘rovnoma
  •   Yes
  •   No
32 ta ovoz


Join our 100,000 + memeber
T.me/sera7




ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

የገቢዎች ሚኒስቴር ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ቅዳሜ የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማሰታወቂያ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር





14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.