።።።ለዓይነ-ህሊና ማንቂያ።።
በመጀመሪያ ደረጃ ዓይነ ህሊና ማንቃት ወይም መክፈት ማለት ብዙ ሰው እንደሚያስበው ሌላ አይን
ተከፍቶ በገሀድ እንደማየት እንዳልሆነ በደንብ ተረዱ አደራ። ዓይነ ህሊናህ ሲነቃ ወይም ሲከፈት ልዩ
ማስተዋል ተሰጠህ ማለት ነው። ሁሉም ሚስጥራዊ ወይም መንፈስ አለም ተግዳሮቶች ራዕይም
ይሁን ህቡዕ የሆነውን ሁሉ ስታስተውል ተገለጠልህ ማለት ነው። እንደማስተዋል ታላቅ ነገር
የለም።ከማየት ከመስማት ከመዳሰስ ከማሰብ በላይ የሆነው ማስተዋል ወይም የዓይነ-ህሊና ንቃት
ነው። ሁሉም ሚስጥር ፊት ለፊት ነው ያለው ነገር ግን ማስተዋል ስለሌለ ብዙው የሰው ልጅ
ተሰውሮበታል። ስለዚህ ይህ ዓይነ ህሊናን ማንቂያ ድጋም ማስተዋልን ነው የሚያነቃላችሁ። ከዚያም
ብዙ ነገሮችን ታያላችሁ ታውቃላችሁ የማይታየውን ታያላችሁ ትሰማላችሁ ነገር ግን እውነት እኔ
ሳውቅ ሳስተውል የማየውን የምሰማውን የመቻል አቅሙ አለኝ ወይ በሉና እራሳችሁን ጠይቁ።
ሁሉም ስጦታ ሀላፊነቱም በዛው ልክ ነው።
አገባበሩ እንደሚከተለው ነው-
1-ይህ የሚከተለውን ድጋም ሁል ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ (ቢያንስ ለ30 ቀን) 47 ጊዜ ድገም።0938548690