. ስለ MAYYA PKG ለማታቁ .
➞ በመጀመሪያ MAYYA PKG ማለት በ 5 ብር 2GB ለ 24ሰአት⌚️ ለማያ APP ብቻ የሚያገለግል ጥቅል ማለት ነው::
⏱ አሁን ደግሞ በ 5 ብር 2GB ገዝታቹ እንዴት ሁሉንም APP መጠቀም እንደምትችሉ ላሳያቹ
1 በመጀመሪያ ከ PLAY STOR ላይ MAYYA APP በማለት ታወርዳላቹ
2 በቀመቀጠል APP ውስጥ በመግባት በ ስልክ ቁጥራቹ SIGN UP ታደርጋላቹ
SIGN UP አደራረግ ካልገባቹ
➞ App ውስጥ እንደገባቹ በ ስልክ ቁጥራቹ
RIGESTER አድርጉ ይላቹሃል
➞ በመቀጠል ስልክ 📠 ቁጥራቹን እንደዚህ
አስገቡ ➤ 9** ወይም
➤ 2519**ወይም
➤ 09****
በ * ቦታ ስልክ ቁጥራቹን አስገቡ ማለትም የኔ ለምሳሌ➤912345678
➤251912345678
➤0912345678
ብላቹ አስገቡ የራሳቹን ስልክ ቁጥር ከላይ ባሉት ከ3 አማራጭ በ አንዱ በተመቻቹ አስገቡ በመቀጠል ባስገባቹት ስልክ ቁጥር CODE ይላክላቹሀል 📩 እሱን ታስገባላቹ ከዛ PEREMESSION ይጠይቃቹሃል እነሱን መፍቀድ ነው
በመጨረሻም SIGN UP አድርጋቹ ጨረሳቹ ማለት ነው¡¡
በደንብ እንዲገባቹ ነው የተነተንኩት
REACT በደንብ አድርጉ PART 2 እየጻፍኩላቹ ነው
⚡️ያው ብለፍም በ REACT እነደምታስደስቱኝ ስለማቅ ነው👍 እንዳታሳፍሩኝ