Smile Speciality Dental Center


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


🦷 Get ready to flash your best smile with us! 😁
📞Call us at 0904222324 & Book your appointment 🗓 today!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


👩‍⚕️ህክምና በሚያስፈልገን ጊዜ በአፋጣኝ ካልታከምነው የጥርሳችንን ጤና እንዲሁም ኪሳችንንም ነው የምንጎዳው ማንኛውም ህመም ሲሰማን ቶሎ የጥርስ ባለሙያ ጋር ይታዩት

ማንኛውንም አይነት የጥርስ ህክምና ለማግኘት ካስፈለጋችሁ ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ ☎️ 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


🎆🎆እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎆🎆

🥚ስማይል ዴንታል ጤነኛ ጥርስ ላላቹ ተጠንቅቃቹ የበዓል ምግቦችን ተመገቡ እያለ ለተቸገራችሁት ደግሞ ቀጣዩን በዓል በጤነኛ ጥርስ አጥንት ለመጋጥ መፍትሄው እኛ ጋር አለ እንላለን 😁

መልካም በዓል!🎊


🧹ጥርሶ ላይ በብሩሽ የማይለቅ ቆሻሻ ካለ ጥርሶን ሳይጎዳው በፊት በፍጥነት ወደ ጥርስ ህክምና በመሄድ ማሳጠብ አለቦት!

👩‍⚕️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


🚫ሲጋራ ማጨስ ጥርሳችንን እንዴት ይጎዳል?

1.አፍ ጠረን: ማጨስ ኃይለኛ እና የረዥም ጊዜ የአፍ ጠረን ያስከትላል::🤢
2.ጥርስ ቀለም መቀየር: ጥርሶችን ቢጫ እና ቀለም ያለው ያደርገዋል ፡፡⚠️
3. የጥርስ መበስበስ: ማጨስ የምራቅ ምርትን ይቀንሳል ፣ ይህም ጥርስን ለመበስበስ የተጋለጠ ያደርገዋል ፡፡🚨

@smilesdentalcenter


🤩የጥርስ ውበት ሙሉ የፊታችንን ገፅታ እንደሚቀይረው ሸበላው ምስክር ነው!

🥼 አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


🤔አንዳንዶች ከመሳቅም አልፈው እንደ ጥፍር መቁረጫነት እንጠቀመዋልን💅 ይላሉ ሌሎች ደግሞ እቃ መክፈቻ አሉ።🍾

እናንተስ?🤨👀

@smilesdentalcenter


🦷 በዴንታል ኢምፕላንት የወለቀ ጥርስ ቦታ ወይም ባዶ የሆነ ቦታ ላይ ኢምፕላንት በማድረግ ፈገግታዎን ይመልሱ!

አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


❄️ወደ አፋችሁ ቀዝቃዛ ነገር ስትወስዱ ህመም ከተሰማችሁ ጥርሳችሁ ጥንካሬው እየቀነሰ እንደሆነ አንድ አመልካች ነው።

👩‍⚕️ ለዚህም መፍትሄ ለማግኘት የሃኪም ምክር መጠየቅ ያስፈልጋል!

@smilesdentalcenter


🦷ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ጥራቱን በጠበቀ ዘመናዊ መሳሪያዎች እና በተሰለጠኑ ሐኪሞች አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

👩‍⚕️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አልያም በ ☎️ 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


🌇የከተሞችን ውበት ለመጠበቅ መንገዶችን ማስተካከል እንዳለብን ሁሉ

🦷የኛንም ውበት ለመጠበቅ ጥርሳችን ትልቁን ሚና ይጫወታል!


🪥ጥርሳችንን ጠዋት እና ማታ መቦረሽ የጥርስ ንፅህናችንን ለመጠበቅ ይረዳናል ነገርግን⁉️ የምንጠቀመው የጥርስ ብሩሽ የአገልግሎት ጊዜው⌛️ ከ 2-3 ወር መብለጥ የለበትም 🙅‍♀️

🚫ጊዜው ያበቃ ጥርስ ብሩሽ የማፅዳት አቅሙ ስለሚቀንስ ቀድማችሁ ቀይሩት!


✨በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ ፈጣን እና ውጤታማ የጥርስ ማስተካከያ ምንም ጊዜ ሳይፈጁ ዛሬዉኑ ወደ ስማይል ዴንታል ክሊኒክ ጎራ በለው በ Hollywood Smile በ ጥቂት ሰአታት⌛️ አዲስ ፈገግታ ይላበሱ። ውጤቱን በአይንዎ ይመልከቱ!

ℹ️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።


በጥርሳችን መካከል ክፍተት ካለው በቀላሉ በ Invisalign መስተካከል ይቻላል!

🦷 Invisalign በቀላሉ ይወልቃል ፤
🦷 የፈለጉትን አይነት ምግብ መመገብ ስለሚችሉ ፤
🦷 በጥቂት ቀጠሮ መጠናቀቁ
🦷 እና ደግሞ እንዳደረጉት እራሱ መታየት አለመቻሉ።


🦒እንደ ቀጭኔ አማላይ ፈገግታ ያለው ጓደኛ አላችሁ?

😁ይሄን በመላክ ቀናቸውን በፈገግታ እንዲጀምሩ አርጓቸው!

@smilesdentalcenter


🌙እንኳን ለኢድ አል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙

🎉ለደንበኞቻችን በሙሉ መልካም በዓልን እንመኛለን🎊


👦በብዛት ልጆች ላይ የሚያጋጥመው ማታ ማታ ጥርስ ማንቀጫቀጭ መፍትሄው ከመተኛት በፊት Night guard በማረግ እንደሆነ ያውቃሉ?

😬ጥርስ ማንቀጫቀጭ ትልቅ ሰውም ላይ ስለሚከሰት Night guard 🛡በማረግ የጥርስ ጤንነት መጠበቅ ይቻላል!💪🏽


የሚገባዎትን ፈገግታ ያግኙ! የሆሊውድ ስማይል ✨ በስማይል የጥርስ ክሊኒክ 🦷። ለዓመታት ሲመኙት የነበረውን ፈገግታ አሁን እውን ያድርጉት። በልዩ ሁኔታ የተሰራ የሆሊውድ ስማይል፣ በራስ መተማመንዎን ከፍ የሚያደርግ እና መልክዎን የሚያሻሽል ነው።

በስማይል የጥርስ ክሊኒክ፣ የባለሙያ ቡድናችን ለእርስዎ የሚስማማውን ፈገግታ ለመፍጠር ዝግጁ ነው።

ስለ ሆሊውድ ስማይል የበለጠ ለማወቅ እና ቀጠሮ ለመያዝ 📞0904222324 ይደውሉ። የሚገባዎት ፈገግታ እዚህ አለ! 😊


የትኛውን የጥርስ እንክብካቤ ልምድ ይመርጣሉ? 1. የጥርስ ብሩሽ 🪥 2. የኤሌክትሪክ የጥርስ ብሩሽ ⚡️ 3. ሁለቱም። ሁላችንም ጤናማ እና የሚያበራ ፈገግታ እንዲኖረን እንፈልጋለን፣ ነገር ግን ትክክለኛውን የጥርስ ብሩሽ መምረጥ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያውቃሉ? የጥርስ ብሩሽ 🪥 ቀላል እና ውጤታማ ሲሆን፣ የኤሌክትሪክ የጥርስ ብሩሽ ⚡️ ደግሞ ጥልቅ ጽዳት ያደርጋል።

የእርስዎ ምርጫስ ምንድን ነው? ከታች ኮሜንት ያርጉ እና ለምን እንደመረጡ ያካፍሉን!

ጤናማ ፈገግታ ለእርስዎ!


የተዘረዘረ ጥርስ 🦷 አለዎት? ብዙውን ጊዜ፣ የተዘረዘረ ጥርስ በጥርሶች 🦷 አቀማመጥ ችግር ምክንያት ሊመጣ ይችላል። ለስላሳ የጥርስ 🪥 ብሩሽ እና የተዘረዘሩ ጥርሶች የተዘጋጀ የጥርስ ሳሙና በመጠቀም ይጀምሩ።

ኢንቪዛላይን ብሬስም የጥርሶችን አቀማመጥ በማስተካከል የተዘረዘረ ጥርስን ለማስወገድ ይረዳል። ነገር ግን፣ ህመሙ ከተሰማቹ፣ የጥርስ ሀኪምዎን 👨‍⚕️ ማማከርዎን አይርሱ።

በስማይል የጥርስ ክሊኒክ፣ ለተዘረዘሩ ጥርሶች ተስማሚ የሆኑ ህክምናዎችን እና ኢንቪዛላይን እናቀርባለን።

ለምክር እና ለቀጠሮ 📞0904222324 ይደውሉ። ጤናማ ፈገግታ 😊 የእርስዎ ነው።


የተስተካከለ፣ በራስ መተማመን የተሞላ ፈገግታ 😊 ይፈልጋሉ? ኢንቪዛላይን የማይታዩ ብሬሶች ለእርስዎ ተስማሚ መፍትሄ ናቸው። ያለ ምንም የሚታይ ብሬስ፣ በምቾት እና በድብቅነት፣ ጥርሶችዎን ያስተካክሉ። 🦷

ኢንቪዛላይን ማለት ፈገግታዎን ብቻ ሳይሆን፣ እርስዎንም መቀየር ማለት ነው። ✨

ለመረጃ እና ለምክር 📞 0904222324 ይደውሉ፣ እና የፈገግታዎ ጉዞ ይጀምር። ኢንቪዛላይን ምን ያህል ምቹ እንደሆነ ያውቃሉ? በየቀኑ ፈገግታዎን በድፍረት ያሳዩ። 😁

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.