የInvisalign ህክምና ከሰው ሰው የሚወስደው ጊዜ ይለያያል። በአጠቃላይ ሲታይ ግን ህክምናው ከ 1 ዓመት እስከ 1 አመት ከ6 ወር ድረስ ሊወስድ ይችላል። ነገር ግን የInvisalign ህክምናን በጀመሩ ከ 2 እስከ 3 ወር ድረስ ባሉት ጊዜያት ላይ ግን የሚታይ ለውጥ በጥርሶ ላይ ያስተውላሉ።
አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
@smilesdentalcenter
አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።
@smilesdentalcenter