እዮብ ሪሲቨር ሶፍትዌር ጋለሪ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


እዮብ ዲሽ ጆይን ስላረጉ እናመሰግናለን ማንኛውም አይነት

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




🛑 የተለያዩ ሪሲቨሮች Server Account ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ከታች ባሉት በአሪፍ ዋጋ ከኔ ጋር በፍጥነት ማስሞላት ትችላላችሁ።


◍ Super Gshare Plus የ6 ወር =
◍ Super Gshare Plus የ1 አመት =
◍ E-vision Iptv የ1 አመት
◍ Funcam Iks የ1 አመት
◍ Funcam & Apollo Iks የ1 አመት = 600
◍ Forever Iks የ1 አመት
◍ Apollo Iks የ1 አመት
◍ Forever እና Apollo Iks የ1 አመት =
⚠️ ብዛት ለሚፈልግ እና ለዲሽ ባለሙያዎች ልዩ ቅናሽ አለኝ!


Name :- እዮብ ሰለሞን
◍ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000105509786


ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ወይም ደግሞ Mobile Banking ከሆነ Screenshot በመላክ በሚገርም ፍጥነት ማስሞላት ትችላላችሁ።
💝 ታማኝነት መግለጫችን ነው!

👤 @eyoob

☎️ +251922536528


😍የ አፍሪካ ዋንጫ የሚያስተላልፉ የ Amos 4w ሳተላይት ቻናሎች።👇👇👇

📡AMOS @ 4°West
📺5 Plus HD
📺5 Stars HD
📺5 Gold
📺Sport 5 4k
📺5 Live HD




STRONG_ST9700_PROPLUS_V202_1506HV4M_20210601.bin
3.6Mb
✅ ይሄ የSTRONG ST 9700 ሪሲቨር አዲስ Software ነው።

🛑 What's News 🛑
◍Patch menu enable ለማረግ Full screen ላይ እንዳለ 8899 በመንካት EMU enable ማረግ ይችላሉ።
◍በመቀጠል የ18 ወር Bein እና DSTV ያለው IPTV በPOPTV እና የ 18 ወር ለAmos የሚሆን Server በPhoenix Iptv ማግኘት ይችላሉ።
◍Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን Preview button (◀◀) መንካት ይችላሉ።
👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።


SALVADOR SR9090 GOLD++ 19_08_21 Sebriat.com.bin
3.7Mb
ይህ የSalvador- SR9090 GOLD++ እና ትልቁ Sr-777 GOLD++ Software ነው።
🔷 ይህ Softwre ለSR-777 ትልቁ Size ይሆናል
- አዲስ Interface ተቀይሯል።

1)Amos ለመጠቀም Phoenix Lite የሚለውን Active ማረግ አለብዎ!
2)Bein እና Dstv ለማግኘት Pop tv lite የሚለውን መክፈት ወይም በቀይ በተን Access ማረግ ይችላሉ።
3)Patch enable ለማረግ full screen ላይ በማረግ 8899 መንካት ይችላሉ።
4) Bisskey ለማስገባት ከቢጫው በተን ዝቅ ብሎ ያለውን "Preview ◀◀" button መንካት ይችላሉ።


LS1000++_27_5_2021_V10850.bin
8.0Mb
👆👆👆
ይሔ የ LIFESTAR 1000HD++ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watt's New👁
🔥 Add All Amharic Radio Channels (Football HD, Varzish, IRIB Varzish, PTV, Watan 2 HD.... የመሳሰሉ ቻናሎችን በአማረኛ ኮሜኔታተር መኮምኮም ያስችላችሗል)
🔥 Add DLNA Background Play Function (ከስልካችሁ ወደቲቪያችሁ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ስታጫውቱ ረሲቨሩ ላይ on ሳታደርጉ በስልካችሁ ብቻ መክፈት ትችላላችሁ
🔥 Add 70 Second Super Video Delay Function (ማንኛውንም የኳስ ቻናል ስታዩ ድምፁ እና ምስሉ እንዲጣመር ወይም እኩል እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add TP search additional function (አዲስ ቻናል ሰርች ስታደርጉ Do you want to delete exist channels Yes or No የሚል Option አካተናል ይሔም የሚጠቅመው ሰርች ስታደርጉ በየጊዜው የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ለማግኘት ይረዳናል ለምሳሌ አዲስ ወጥተው የገቡት canal+ethiopia ቻናሎችን በራሳቸው ፍሪኩዌንሲ ሰርች ስታደርጉት update አድርጎ ይከፍትልናል)
🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem
🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ)
🔥 Fix Some Bug ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ SuperStar እና የ LIFESTAR ነው
🔥 Ethiosat MBC ድምፅ ይከፍታል


RS-5050HD_V2.27_24052021.bin
3.1Mb
👆👆ይህ የRealstar RS-5050 HD አዲስ Software ነው።
ምን አዲስ ነገር አለው?
-Youtube አልሰራም ያለውን ተስተካክሏል።


LS-9090HD_26_05_2021_V1.09.22799.bin
7.7Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix YouTube Search Problem


SR-6565HD-MEGA_26_05_2021_V2.53.bin
3.1Mb
👆👆👆 ይሔ
የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube


LS9200Gold_and_Smart_SR_9200_V8_9200mini_1000Gold_and_Smart_25_8.bin
8.0Mb
✅ ይሄ የ
📟LIFESTAR 9200HD Gold
📟LIFESTAR 9300HD Gold
📟LIFESTAR 1000HD Gold
📟LIFESTAR 2000HD Gold
📟LIFESTAR 3000HD Gold
📟LIFESTAR 4000HD Gold
📟LIFESTAR 9200HD SMART
📟LIFESTAR 9300HD SMART
📟LIFESTAR 1000HD SMART
📟LIFESTAR 2000HD SMART
📟LIFESTAR 3000HD SMART
📟LIFESTAR 4000HD SMART
📟LIFESTAR 9200HD MINI
📟LIFESTAR 9300HD MINI
📟SuperStar 9200 HD Super V8
📟SuperStar 9300 HD Super V8
📟SuperStar 9200 HD SMART V8
📟SuperStar 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
🛑What's New🛑
◍ Add YouTube Auto Next Play Option
◍ Add All Ethiopian Radio Channels
◍ Add 70 Second Video Delay Option
◍ የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ማየት እንችላለን።
◍ Fix Some Bug
👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።


Lifestar2350_2020 (1).bin
8.0Mb
👆👆👆ይሄ
LIFE STAR HD
👆👆👆
♨2350
♨2425
♨3030
♨18HD
♨9300 2 USB
♨2020 2 USB
ORGINAL CCCAM SERVER በፍጥነት Connect የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው።
⚠️ሶፋትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያቹ ጫኑ!!


iBox HD 3030 S2_V1.09.20291_30012019.bin
3.0Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ Ibox3030 S2 ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


Ibox3030_RCU045-V3_V2.18_10-01-2019.bin
6.4Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ Ibox3030 ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


Sm 92000_Super Plus.bin
13.6Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ Super max 9200 super Plus hd ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


SM2425 SURER PLUD.bin
13.6Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ Ssuper max 2425 super plus hd ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


LEG_N24 2020.bin
4.0Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ LEG N24 OLD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


Freesat_v7_hd.bin
4.0Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ freesat v7 hd ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል


dump_all.bin
4.0Mb
👆👆👆ይሔ
የ CORONET
JM005CT-HD
JM030CT-HD
JM031CT-HD
JM011CT-HD
JM003CT-HD
ረሲቨሮች Cccam ቶሎ Connect የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር ነው።


SM9200-Super-Tech_V2.37_22022019.bin
3.1Mb
👆👆👆 ይሔ
ለ Super max 9200 super Tech hd ረሲቨር ሶፍትዌር ነው CCCAM ስንጠቀም በጥራት ይሰራል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

988

obunachilar
Kanal statistikasi