አክራሪነት በምንም ጉዳይ ከማንም ይሁን ተቀባይነት የለውም የነብዩን ቤተሰብ እንወዳለን በማለት ስም ሰሀባን መጥመድ በሰሀባ ስም የነብዩን ቤተሰብ ጥላቻ ማሳየት
የአሏህን ሲፍ ለማፅደቅ አሏህን ከፍጡራን ጋር ማመሳሰል ከፍጡራን ጋር ይመሳሰላል ብሎ የተረጋገጡ ሲፍውቹን ማራቆት ይህ ሁሉ በሁለት በኩል ያለ አክራሪነት ነው።
አልሃምዱሊላህ አህሉ ሱና ወል ጀማአ በፈርስና በደም መሀከል የሚገኝ ወተት ነን።ሁል ጊዜ ሚዛናዊነት መለያው
በማንኛውም ጉዳይ ከልክ በላይ ጥላቻ ከልክ በላይ ውዴት ከልክ ያለፈ ለሰውች መቆርቆር የለም ሁሉም ነገር ልኩን ጠብቆ ይስተናገዳል። በሀቅ ሚዛን ጉዳዩች ይመዘናሉ በሀቅ ሚዛን የተረጋገጠ ሀቅ ሁሉ ከማን የበለጠ እኛ ጋር የተወደደ ነው።ሀቅን ለሆዱ ብሎ የደበቀ አቅሉን እንዃን ሌላ ሰው አደለም እራሱ ፈልጎ አያገኘውም ።
✍ዘ.ሐ